Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
የባልና ሚስት ሩካቤን መከላከል በትዳር ውስጥ በሚፈጸም ሩካቤ አለመግባባት ሲፈጠር ከጥንቆላና ከደግምት ወይም ከሌላ እግዚአብሔርን ከሚያስቆጣ ተግባር ርቀን ራሉን እግዚአብሔርን ደጅ ብንጠና ነገሮች ሁሉ በመልካም ተለውጠው የምናይበት ቀን እሩቅ አይሆንም አንዳንድ ሰዎች የትዳር ጋሪ ማስቀናት እንደ መልካም ነገር ይቆጥሩታል። ዳግመና ማግባትን ካልፈቀዱ በንጽሕና መኖር ይጠበቅባቸዋል መጽሐፍ ቅዱስ ባል የሞተባት ሴት ዳግመኛ ማግባት እንደምትችል እንዲህ በማለት ይገልጻል ያገባች ሴት ባልዋ በሕይወት እያለ ለሌላ ወንድ ብትሆን አመንዝራ አይደለችም ይላል ሮሜ ይህ ቃል ለወንዱም እንዲሁ ነው። ሁለተኛ ጋብቻ ፈቀድምና ባት ሴት ከአሥር ወር በኋላ ሚስቱ የሞተችበት ደግሞ ት በኋላ ዳግመኛ የማግባት መብት አላቸው ጋበቻቸውም «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ም ን ገባህ። አብርሃምም ቃሏን ሰምቶ ወደ ገረዲ እንደገባ ጨምሮ ሲያትት የአብርሃም ሚስት ሦራ ግብጻዊት ባርያዋን አጋርን ወስዳ ለባኒ ለአብርሃም ሚስት ትሆነው ዘንድ ሰጠችው። ብፓ ሯዕ ከእነርሱም ውረ ጸኛው ፈቃድን ፈጽሞ ልጅን ወልዶ መፕፐ ሰሆን ዛ ግኖ መወ ላድ እስካልፈለጉ «ረስ ራሰን በመግዛት ከሩካቤ ተሃጥቦ ዚህዮንቅ መንገድ የገ።
«ርክክ ከሃ ርቤኽፐ መቀሮድም ይህች መጽሐፍ በ ትምህርት መሠረት ስለትዳር ጠቅላላ መ ሩካቤ አብራርታ የያዘች ተዋሕዶ ተብላ ተሰይማለች ትዳር የሚለው ቃል በመጠኑም ቢሆን በመጽሐፍ መጀመሪያ ላይ ከመብራራቱም በላይ ዘወትር የምንገለገልበት በመሆኑ ብዙ ማብራሪያ አይሻም በቅርብ ዓመት ውስጥ በትዳር ዙሪያ የተጻፉ ጥቂት መንፈሳዊ መጻሕፍቶች በርእሳቸው ጋብቻ የሚለውን ቃል ከሌሎች ዘርፈ ብዙ ቃላቶች ጋር በማዛመድ ስላሰፈሩት ከነዚያ መዳሕፍቶች ለየት ለማድረግ ጋብቻየሚለውን ቃል ትቼ ይህችን መጽሐፍ ትዳርና ተላጽቆ በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ብያታለሁ ተላጽቆ የሚለው ቃል ደግሞ ተላጸቀ አንድ ሆነተያያዘ ከሚለው የግእዝ ግስ የተገኘ ሲሆን ፍቺውም አንድነት የሚል ነው ይህን ቃል ያለ ምንም ለውጥ ቅዱሳት መጻሕፍት ሩካቤ የሚለውን ቃል ለመቱካት ተጠቅመውበታል ለምሣሌ በራዕይ ኒቫ ላይ ወእለ እምውስተ ሕዝበ ሌዌ እልፍ ወዕሥራ ምእት ወይም ከሌዊ ነገድ አሥራ ሁለት ሺህ በማለት ወንጌላዊ ዮሐንስ ከአሥራ ሁለቱም ነገደ እሥራኤል ከፍጹምነት ደርሰው ለመንግሥተ ሰማያት እድምተኞች የሆኑ ሰዎችን ልክ የገለጸበትን ቃል የትርጓሜ መጽሐፋችን ሲያብራራው ሌዊ ማለት ልጽጹቅ ማለት ነው ተላጽቆ እንጂ በአባለ ዘርዕ ነው አባለዘራቸውን ከክፉ ነገር ከልክለው ከፍጹምነት የደረሱ ይህን ያህል ናቸው ሲል ያትታል ይህም ተላጽቆ የሚለውን ቃል ሩካቤ ለሚለው ተለዋጭ አድርጎ መጠቀም በዚህች መጽሐፍ እንዳልተጀመረ ያስረዳል ምንም እንኳን ተላጽቆ የሚለው ቃል ሩካቤ ለሚለው ቃል ብቁ ተለዋጭ መሆን እንደሚችል ከላይ የተብራራ ቢሆንም ይህን ቃል የተጠቀምኩት በርዕሱ ላይና በመጽሐፉ ውስጥ እጅግ ጥቀት በሆኑ ላይ ብቻ ነው በመጽሐፉ ውስጥ ይህን ቃል በብዛት ካቀምኩት ሩካቤ ከሚለው ቃል ጋር ተመሳሳይ ፍቺ ስላላቸው ጥ አስቤ ነው በተጨማሪም የዚህ አንባብያኑን ለማለበምለማመራመር «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ መግቢያ ር ጋብቻና በውስጡ ስለ በዚህች መጽሐፍ መልክ ስለ ሚፈኒኮ ሩካቤተላጽቆ በተብራራ መልኩ ለመጻፍ ይህ ወቅት አንገብጋቢ ወኑኑ ሆኖ ተገኝቷል ምክንያቱም ወደሙ የተጋቡትን ጨምሮ ብዙ በተክሊልበሥጋ ባልና ቶችን እንዳይስማሙ የሚያደርጉት ችግሮች በጥልቀት ሲታዩና በረዉ ባለትዳሮች በሩካቤ ጊዜ ያላቸውን ድርሻ መብትና ግዴታ እንዲሁም በአጠቃላይ ስለሩካቤ በቂ ግንዛቤ ካለመያዛቸው የሚመነጨ ናቸው ጸ ርሽ ቤተክርስቲያን በዕድሜ በጸታ በመንፈሳዊ ይዞታ በመለያሕ ለሁሉም እንደደረጃው ጠቃሚውንና ጎጂውን ለይታ ለማስተማር የምታደርገው ጥረት በተለያዩ መገናኛ ብዙኀን በሚተላለፈው ምርትን ከግርድ ባልለየ ስብከት እየተቀደመ ነው የዘመናችንን ክፉ ደዌ ኤድስን እንዲስፋፋ ካደረጉት አንዱ የትዳራቸውን ጉጣጉጥነት ለመታገሥ ባለመቻል ከትዳ ወጥተው የሚማግጡ ሰዎች ቁጥር መበራከት ነው ይህች ደግሞ የዚህ ዓይነቱን የትዳር ወጣገባነት ለማስተካከል አስተዋጽኦ ታደርጋለች በዚህና ከላይ በጠቀስናቸው የመጸሐፏን ወቅታዊነት እንረዳለን በነገረ ሃይማኖት ምሥጢር የተባሉና መሸሸግ የሚ ። ፅኛ ሳሙ በማለት የመለሰላቸው ቃል ያስረዳል አንዳንድ ሰዎች ደግሞ ጥሎሽን የተንኮል መሣሪያ በማድረግ ማጥመዳ ማታሊየ እና መበቀያ ሲያደርጉት ይታያል ንጉሠ ሳኦልም ዳዊት እንዲሞት በወደደ ጊዜ ያደረገው ይህንኑ ነበር አስቀድሞ ሰበብ እንዲሆነው ለዳዊት ልጄን ልዳርልህ አለው ዳዊትም በድህነቱ ምክንያት ለንጉሥ አማች መሆን እንዳማይችል ገልጾ በተናገረ ጊዜ ንጉሠ ሳኦል ዳዊትን በፍልስሞኹኤማውያን እጅ ሊጥለሙ ፈልጎ ከመቶ ፍልስጥኤማውያን ሸለፈት በቀር ንጉሥ ማጫ አይሻም ብሎ እንደተናገረው እናነባለን ኛ ሳሙ ቿ ይህም ጥሎሽን በአሉታዊ ገጽታ የሚጠቀሙበት ብዙ ሰዎች እንዳሉ ያስረዳል ምፅራፍ ጋብቻ ምሥጢር ነው ቤተ ክርስቲያን ከምታስተምራቸውሙና ከምትፈጽማችቸው ሰባት ምሥጢራተ ቤተክርስቲያን አንዱ ምሥጢረ ተክሊል ነው ይህም ነገረ ጋብቻን በሙሉ አጠቃሎ የያዘ ክፍል ነው ተመርምሮ የማይደረስበትና በአንድ ወይም በተወሰኑ ሰዎች ብቻ ታስቦና ተከናሙኖ የሚቀር ነገር ምሥጢር ይባላል ይህም ለሁሉ የማይገለጥ የማይነገርና አደባባይ የማይወጣ ነው በዚህ ዓይነት ጋብቻም የሰሙ አእምሮ መርምሮ የማይደርስባቸውን ብዙ ነገሮች በወስጡ ስለያዘና ባልና ሚስትም አንድነታቸውን የሚገልጥ ተግባር ሩካቤየሚፈጽሙት በስውር ስለሆነ ምሥጢር ተብሏል ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ የክርስቶስና የቤተክርስቲያንን ነገር በባልና በሚስት መስሎ ካስረዳ በኋላ በመጨረሻ ይህ ምሥጢር ታላት ነው ማለቱ ጋብቻ በእውነት ታላቅ ጸጋ የምታሰጥ ሃይማኖታዊ ምሥጢር መሆኗን አረጋግጧል ኤፌ እ ጋብቻ ታላቅ ነው ብዙ ሰዎች በተለያዩ ጥቃትን ምክንያቶች ከጋብቻ ሲርቁ እና የሚያገቡ ቢሆን በ አንደየ ሪኝ አማራጭና ተግባራቸው ከሃ ር በ ። የሁለቱን አማልክት ፍጥረታት እንደመቀላቀል ስለሆነ መጋባትን ፈጽመው ያወግዛሉ እነዚህን ሰዎች ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ እነዚ ውሸተኞች መጋባትን ይከለክላሉ ኛ ጢሞ በማለት ነቅፏቸዋ ክርስቲያኖችም በአንድ አምላክ ብቻ ልባቸውን በማሳረፍ የጋ ቅዱስነት በማመንና የግኖስቲኮችን የተሳሳተ ሐሳብ በመንቀፍ ከ ጳውሎስ ጋር ይተባበራሉ ቅ እርሾ ያ ከላይ የጠቀስናቸው አይሁድና ግኖስቲኮች ያቆዩት አንዳንድ የክርስቲያን ሊጦች ቢኖሩ በቅዱስ ጳውሎ መሠረት ከግኖስቲኮች ጋር በአንድነት እንዳይወገዙ የተቀ ንቀፍና ርኩስ ከማለት ሊመለሱ ይገባቸዋል ውን ርኩስ ነው ይልዘንድ ሰው ምንድር ነን ኛ ኻኝ ርከኳከ ከሃ ኽከ ሯ በማለት ጽፏል መኝታውም ንጽሕ ይሁን ሲል የመኝታችን ትራስና አንሶላ ንጽሕ መሆን እንዳለባቸው ለመጠቆም ሳይሆን ማንኛውም ሰው የባልና የሚስት ግንኙነታቸው ንጹሕ መሆኑን በሕሊናው ይረዳ በልቡ ይመን ለማለት ፈልጎ ነው ምክንያቱም አንሶላና ትራስ ከመንፈሳዊ ነገር ጋር ምንም ግንኙነት ስለሌላቸው ሐዋርያው ተጨንቆ መልእክቱን የሚጽፍባቸው ጉዳዮች አይደሉም ደግሞም ዐቅሙ እስካለውና ሁኔታዎች እስከፈቀዱለት ድረስ ማንኛውም ሰው ለራሱ ያውቃልና አንሶላና ትራስህን ንጹሕ አድርግ የሚል መልእክት አያስፈልገውም ስለዚህ ሐዋርያው በግልጽ መኝታውም ንጽሕ ይሁን ያለው በቀጥታ የባልና የሚስት ግንኙነት ንጽሕ መሆኑን ለማሳሰብ ነሙ ኣ በሌላ አቅጣጫ የጋብቻን ንጹሕነት የሚጠቁም ነጥብ በፍትሐ ነገሥት ሰፍሯል በአንድ ዕለት ውስጥ ሰባት የጸሎት ጊዜያት እንዳሉ ከብዙ ክርስቲያኖች የተሰወረ አይደለም ከሰባቱ ጊዜያት ውስጥ ሁለቱ ማለትም ጸሎተ ሌሊት እና ጸሎተ ነግህ ከመኝታችን ተነሥተን የምንጸልያቸው ስለሆኑ ምናልባትም በሕልመ ሌሊፕዝንየት ምክንያት ስእበት ርኩሰት ሊያገኘን ስለሚችል ፊትንዙ እጅንና እግርን በውኃ በማበስ ያም እንኳን ባይሆን ከአፋችን እንትፍ ብለን ፊታችንን ካበስን በኋላ ለጸሎት በእግዚአብሔር ፊት መቆም እንደሚገባ ሥርዓት ተሠርቷል ባልና ሚስት ግን ይህንን ሥርዓት ባይጠብቁ እንኳን እ የለባቸውም ለምን ቢባል የባልና የሚስት ግንኙነት ንጹሕ ነውና ለብቻችን ሆነን በሕልማችን ከምንፈጽመው ዝሙት ጋር እንኳን የባልና የሚስትን ሩካቤ ማመሳሰል አይቻልም። በማለት የተናገረው ትእዛዝን መጠበት የሚገኘው በፍቅር ውስጥ ስለሆነ ነው እንደዚሁም ሁሉ ባል ሚስት በመካከላትው ካለው ፍቅር የተነሣ አንዳቸው የአንዳቸውን ቃል ሰምተው ለመፈጸም ይገደዳሉ ስለዚህ በብዙ መንገድ ሰምተዎቓ የሥነ ምግባር ለውጥ እንዲታይብን የሚጫወተው ሚና ወደ የለውም ይህም በዋጋ የማይተመን ውሳጣዊ መረዳዳት ነወ በተጓዳኝ ላይ ከፍተኛ የሥነ ምግባር ለውጥ ማምጣት ረቂቅ ኃይል መፋቀር ሲሆን በአሉታዊ ገጽታው ተጠቅ አፍቃሪያቸውን የሚጎዱ ሰዎች ብዙዎች ናቸው የተፈቀናሩ የወደዳቸውን ሰው እንዲህ ያላደረግህ ወይም እንዲህ ያልሆን አብረን መኖር አንችልም በማለታቸው ምክንያት ስሜታቸውን በመከተል የወደዲቸውን ሰዎች ላለማጣት ጠፍ ከብት በመነዳት ሃይማኖታቸውን እንኳን እስከ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ በተለያዩ አጓጉልና ጸያፍ ተግባራት ተመርዘው ቀርተዋል ክርስቲያኖች ግን ቢወድም ቢወደዱም በሃይማኖት መጽናትና በምግባር መጎልመስ ይጠበቅባቸዋል ፍቅር ወደ መልካም ጎዳና ካልመራ ፍቅር አይባልም ለዝሙት እና ለሌብነት የሚያስማማና እንደስሜት እርሱም ፈጥኖ የሚጠፋ የሥጋውያን ሥጋዊ ፍቅር አለና ጠቢቡ ሰሎሞን ፍቅራቸውና ጥላቸው ቅንአታቸውም በአንድነት ጠፍቷል መክ ሀኔ በማለት የገለፀው የዚህ ዓይነቱን ሥጋዊ ፍቅር ነው መንፈሳዊ ፍቀር ግን ጥላቻና ቅናት አይቀላቀለውም የሚጠፋም ሳይሆን ዘወትር ጸንቶ የሚኖር ነወ ፍቅር ግን ለዘወትር አይወድቅምተብሎ ተነግርለታልና ፅኛ ቆሮ ቿ እኛም ከላይ በባልና በሚስት መካከል አስደናቂ የሥነ ምግባር ለውጥ ይፈጥራል በማለት የገለጽነው ከሥጋዊ ፍቅር የተለየ የዚህ አይነት መንፈሳዊ ፍቅር በመሃከላቸው ያለ እንደሆነ ንነው አንዲት ሴት የወደደችውን ወንድ ለማግኘትና ላለማጣት ስትል ምንም እንኳን እርሷ የምትወዳቸውን ነገሮች ቢሆኑ ያ የምትሻው ሰው እርሷ የምትወዳቸውን እነዚያን ነገሮች እንደማይወዳቸው ባወቀች ጊዜ ከእርሷ በማራቅ እርሱ በሚወደው መልኩ ራሷን ስታዘጋጅ መመልከታችን ምንም እንኳን ለማስመሰል የሚደረግበት ጊዜ ቢኖርም ከዚህ በመነሣት ግን ባሎች በሚወዲቸው ማስቶች ላይ እስከ መጨረሻ የሚጸና መልካም የሥነምግባር ለውጥ ማምጣት እንደሚችሉ መገንዘብ አንችላለን። ከእርሱ ወገን ስለተነገረች የዝሙት ጣዕም ብቻ ጋብቻን የሚሻት አለ ከእርሷም በቀር ሌላን አያስብም ልጅን ወደማግኘትና ወደመረዳዳትም አይመለከትም በራሱ በኩልም ቢሆን ወይም በሚስቱ በኩል ጽንስንና መጽነስን ከሚከለክል ወገን የሚያደርግም አሉ ጣዕመ ፍትወትን በመመልከትና ለሩካቤ ሥራ ብቻ በእርሷ ተቋጥሮ ቢሆን በተለያየ መልኩ ወሊድን በመቆጣጠር መረን በተለቀቀ ዝሙት መኖር የክርስቲያኖች ሕግ ይከለክላል ቅዱስ ዳዊት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከእርሱ የዘር ሐረግ ሰው እንደሚሆን ያውቅ ስለነበር የጌታ እናት ድንግል ማርያም ምናልባት ከኔ ትወለድ ይሆናል በማለት ብዙ ሚስቶችን አግብቶ እንደነበር ሁሉ ብዙ ሴቶች ልጆች ያሏቸው ባለ ትዳሮችም ወንድ ልጅ ፍለጋ ብዙ ልጆች ቢወልዱ የዋህነት በሚመስል ሞኝነት ራሳቸውን ለብዙ ድካም እያጩጨት መሆኑን ሊያውቁት ይገባቸዋል ብዙ ልጆችን ወልዶ ማሳደግ ብዙ ድካም ይጠይቃል በክርስትና ሃይማኖት ካገቡ በኋላ በተለያየ መንገድ ላለመውለድ የሚደረግ ጥረት የሚነቀፈው ብዙ እንውለድ እና ከሞት የተረፉት ይበቁናል ወይም በዕድላቸው ያድጋሉ እያልን ካቅማችን በላይ ብዙ ልጆች እንድንወልድ ሳይሆን ራሳችንን መግዛት እንዳለብን ለማስገንዘብ መሆኑ መታወቅ አለበት ስለዚህ ልጅ መውለድ የማይችሉ መካኖች ልጅ ለማሳድ ክር እ ርሳ ድካም ነፃ ነንና በማለት እንደ ለ ፍትወት መሰል ስለ አለመውለድ ወጹጉ መንገዶች ብቻ ይገኛሉ ከ ጋዎን ፈጽሞ ልጅን ጨር ከከ ከሃ በ እስካልፈለጉ ደግሞ መውለድ ድረ በመግዛት መሽ ዘት ድ ብዙ ልጆችን በመውለድ የሚመጣኪ ሰው ማለትም ላለመውለድ ሲል ደግሞ ሰው ሠራሽ የእ ነ ን ርን ኃላፊነት ሲሰጋ ሩካቤ እንዳይፈጸም የእግዚአብሐር በመጠቀም ሓር ምው ልት በደንም ለመጠበቅ ብቸኛ አማራጩ ራስን በጩ ላ ግኣ ል ስለዚህ ሰው ሠራሽ የወሊድ መቆጧፌ ሎማ ውን ለ ሰው ራስን መግዛት እንዲችል ነው ነሪ መሼ ድር እንዳይጠፋ በመስጋት አይደለም እን የሰው ዘር ከገጸ ም ዕ ዲሀግ ቢሆን መካኖችመናንያን መነኮሳትና በተለያየ መንገድ መዉሮሉ ሳይችሉ የሞቱ ሰዎች የዓለምን ሕዝብ ቁጥር እንዲቀንስ ባደረጉትና በተወገዙ ነበር በሩካቤ ፈቃደ ሥጋችንን መፈጸም እየወደድን ልጅ መዉለዩ ጠልተን ልንኖር አይገባም ሕግ ተላልፈን ሥርዓት ጥሰን ላለመውለድ በሚደረግ ሥጋዊ ቁጥጥር ሩካቤ ብንፈጽም ምገኮ እንኳን ሩካቤውን የፈጸምነው በትዳራችን ቢሆን ከመንፈሳዊ አዌ ውጭ ስለፈጸምነው ሩካቤያችን የቅድስና ማዕረጉን ያጣኖ ኃ ይሆንብናል። ይ ቁ ይኽውም የዘላለም ሞት ነው ራሪ ው በተለያየ መንገድ ፅንሱ እስከሜፎር ድ ዓን ባትጎዳ ለዚህ ያበቋት ሰዎች ደ ኳ ደ የ ባሏም የፈረደባቸውን ካሳ ይክሱ ነበር መጽሐፍ ቅዲ ይሀንን ሁለት ሰዎች ቢጣሉ ያረገዘችንም ሴት ልጁ እስኪጨነግፍ ድረ ቢገፏት ነገር ግን ባትጎዳ የሴቲቱ ባል የጫነበትን ያህል ካሳ ይስጥ በማለት በግልጽ ያትታል ሳያውቁና ሳይፈልጉ ባደረጉት የፅን ማስወገድ ይህን ያሀል ፍርድ ከተበየነባቸው የዛሬዎቹ ሐኪሞች እ ያለምንም የጤና ችግር ለሚደረግ ፅንስ ማስወረድ ተባባሪ የሆኑ ሰዎ በሙሉ መንፈሳዊ መቀጫ እንዳለባቸው ማወቅ ይገባቸዋል አ ብትሆን ሳታስበው ከሚፈጠር አደጋ እንኳን ውርጃ እንዳይከ የበኩሏን ጥንቃቄ ማድረግ ይጣበቅባታል እንጂ ኅሊኣቸ በድፍረት ፅንሰ ለማስወረድ ማሰብም የለባትም ፅንሱ ፀነሰችዉ አልፈጠረችውም እና በፅንሱ ላይ እንደሞግዚት ከመንከባከብ ምንም መብት የላትም በትዕቢተጓነት ፅንስ ለማስወረድ ብትሞ ግን የፅንሱ ባለቤት እግዚአብሔር ተመራምሮ ያጠፋታል የእግዚአብሔርን ቤተመቅደስ ቢያፈርስ እግዚአብሔር እ ያፈርሰዋል የአግዚአብሔር ቤተመቅደስ ቅዱስ ነውና ያውም እ ናችሁ ተብሏልና ኛ ቆሮ ጠጠ ምንም እንኳን የወንጌል ሥርዓት ባይሆንና ባ ኑ ጊዜ ፃ የወንድምን ሚስት መውረስ ባይደገፍም ልጅ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ትፍ ትልበት ነበረ ዘዲ ከዚህም በኋላ በእስራኤላውያን ጋድ ፆሀ ሰው ነውረኛና ቀላል ይሆን ነበር ለወንድሙ ዘር ማቆምን ያልወዶ ሰው በሽማግሌ ፊት ይህን ይህል ኅፍረት ከተከናነበ በገዛ ትዛሩ ልጅ መውለድን ጠልቶ በፍትወት ሲልከሰከስ የኖረ ሰው በሰማያውያን ሽማግሌዎች መላእክትና ቅዱሳን ፊት ምን ዓይነት ኀፍረት እንደሚጠብቀው መገመት ይቻላል ብዙ ሰዎች እኔ እንደተቸገርኩኝ ልጄ እንዲቸገር አልፈልግም በማለት ላለመውለድ ይወስናሉ በዚህም ገና ላልተወለደና መጨረሻው ለልታወቀ ልጃቸው ያዘኑለት ይመስላቸዋል ይህ ግን ፈጽሞ ስሕተት ነፀ። ይህም ከ እንደማይጠላብን ያሳያል እግዚአብሔር ቅዱስ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ በተጨማሪም ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ ዝፍ ማቴ በማለት አምላካችን የተናገረው ባልና ሚስትን የሚመለከት ቃል የሚፈጸመው በሩካቤ ነው ምክንያቱም አንድ ሥጋ የሚለው ቃል ከመሆኑ በላይ የባልና ሚስት አንድ አካል ያለው ሰብአዊ ሕጋዊ ተጋቢዎች ፈጽመውት ቢፈጸም እንጎዳበታለን እንጂ ይቅርና ን ውጪም በኃጢአተኝነት የሥጋ አንድነትን መፍጠር ይችላል ሐዋርያዉ ቅዱስ ጳውሎስ ይ ሲያብራራ ከጋለሞታ ጋር የሜተባበር አንድ ሥጋ ቆሰይግሮት አታውቁምን አንድ ሥጋ ይሆናሉ ተብሏልና ፅቆሮ ኔ በማለት ጽፎልናል። ስለዚህ ሕጋዊነት ላላቸው ባልና ሚስት ለአዳምና ለሔዋን ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ በማለት የተናገረው እግዚአብሔር ስለሆነና ይህ የሥጋ አንድነታቸው የሚፈጸመው ደግሞ በሩካቤ መሆኑን ሐዋርያው ከላይ ባሰፈርነው ጥቅስ ስላረጋገጠልን እግዚአብሔር በትዳር ውስጥ የሚፈጸም በንጽሕና ያጌጠ ሩካቤን መፍቀዱ እሙን ነው ማንኛውም ቤተሰብ ያለው ሰው ቤተሰቡን የመመገብና የመንከባከብ ኃላፊነት አለበት ለእርሱ ስለሆኑት ይልቁንም ስለቤተሰቦቹ የማያስብ ማንም ቢሆን ሃይማኖትን የካደ ከማያምንም ሰው ይልቅ የሚከፋ ነው ፅኛ ጢሞ ተብሏልና። ነገር ግን እግዚአብሔር ብዙ በሚለው ቃል ላይ ተባዙ የሚል ቃል ጨምሮ መናገሩ ባልና ሚስት በአንድነት ሆነው ለመውለድና ለመብዛት የሚፈጽሙት ተግባር እንዳለ ለማመልከት ነው ይኸውም በጋብቻ የሚፈጸም የተቀደሰ ሩካቤ ነው በዚህም ማለትም ተባዙ በሚለው ቃል መሠረት ባልና ሚስት ሩካቤ እንዲፈጽሙ የፈቀደና ያዘዘ እግዚአብሔር መሆኑን ማረጋገጥ ይቻላል የባልና የሚስት አለመፈቃቃድ በብዙ ባለትዳሮች መካከል ብዙ የሐሳብና የፈቃድ ልዩነቶች ይስተዋላሉ በትዳር መካከል የሚገኝ ማንኛውም ልዩነት የማይናቅ ቢሆንም ከሁሉም ትልቅ ቦታ የሚሰጠው ግን ባልና ሚስትን መኝታ እንዲለዩ የሚያደርጋቸው ችግር ነው ይህ እንደ ነፍስና ሥጋ መለያየት ትዳርን ምውት የሚያደርግ ነውና ሁለት ባለትዳሮች በመኝታ እንዳይስማሙ የሚያደርጉዋቸው ምክንያቶች ብዙ ቢሆኑም ር ተብለው ሊጠቀሱ የሚችሉት ግን የሚከተሉት ናቸወ። «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ና ችግር ስለ ባቸ ሊከሠት ደክ በሩካቤ ጊዜ ሊስማሙ የማይችሉበት አንዳንድ ጊዜ የአስተዳደግ ዓይነትና ነ ልጅ ስሜት በብርቱ ሊጎዱት ይችላሉ ለምሳሊ ማሞ ናዓ ቤት በማደግና ከብዙ ሴቶች ጋር ተቀራርቦ በመኖር የምንወርሳቸው ጠባያት ወደ ትዳር ከገባን በኋላ በብዙ መንገድ እነርሱን እንድንመስልና በሚስቶቻችንም የማንፈለግ እስክንሆን ድረስ ተጽእኖ ሊያሳድሩብን ይችላሉ ሴቶች ሴቶችን አያገቡምና በባላቸው ላይ የወንድነት መገለጫዎች ናቸው የሚባሉ ነገሮች በሙሉ እንዲታይበት በባላቸው ላይ ትልቅ ተጽእኖ አለው ምክንያቱም ማንኛውም ወንድ ወንድን አያገባምና ሚስቱ በማንኛውም መንገድ ሴትነትን ይዛ እንድትገኝለት ይፈልጋል ሆኖም የሴት በተለያዩ ድርጊቶች ወንድን ለመምሰል መሞከር ወንድም ሴትን ለመምሰል መሞከሩ ሲጀምሩት ተራ ቀልድ ይመስላል ውሎ አድሮ የሚያሳድረው ተጽእኖ ግን ከአሸዋ ሸክም ይጸናል ስለዚህ ወንድ ወንድነቱን ሴትም ሴትነቷን ጠብቀው ቢኖሩ ከዚህ ጫና ነፃ ይሆናሉ መጽሐፍ ቅዱስ ሴት ልጅ የወንድን ልብስ አትልበስ ዘዳ ማለትም ሴት ልጅ በማንኛውም መንገድ የወንድን ባሕርይ ልላበስ አትበል በማለት ትዕዛዙን ያሰፈረልን ከእንደዚህ ዓይነቱ ችግር እንድንድን ለማድረግ ነው ቀ አምኖን በትእማር ላይ እንዳደረገው አስገድዶ መድፈርና ሕፃናትን አፍኖ በመውሰድ ለልዩ ልዩ አደጋዎች ማጋለጥ የዘመናችን ጉልህ ችግር እየሆነ መጥቷል ሳሙ በዚህ ዓይነት ሁኔታ ያለውድ በግድ ሩካቤ እንዲፈጽሙ የተገደዱ ሰዎች ትልቅ የሥነ ልቦና ችግር ይፈጠርባቸውና ወደው በገቡበት ትዳር የሚፈጽሙትን ሩካቤንም የመፍራትና የመጥላት ምልክት ሊያሳዩ ይችላሉ ይህ ዓይነት የሥነ ልቦና ችግር ያለባቸው ሰዎችን በግልጽ በማዋየት አስቀድሞ ግር እንዲረሱና ዛሬ የሚፈጽሙት ሩካቤ ቀድሞ የተፈጠረባቸውን ችግ የሚፈጽሙት ሩካቤ ቀድዊ ከደረሰባቸው በግድ መደፈር ጋር ያለውን ቋት ሰ እንዲፈጽሙት ማበረ ን። ይህም ዕድሜአቸዉ ኑባ በደረሰና በራሳቸው አነሣሽነት አግብተው ካር ለስው በፈለጉ ጊ በስሜታቸው ላይ አሉታዊ ተጽእኖ ማድረጉ አይቀርሃ ተ ከጋብቻ በፊት የሚፈጸም የግብረ ሥጋ ግንኙነት በሩካቢ ጊዜ ለሚፈጠር የባልና የሚስት አለመግባባት የሚጫወተው ጣ ከፍተኛ ነው ለምሳሌ አንድ ወንድ የሚስቱን ክብረ ንጽሕና በጉጉኒ የሚጠብቅ ይሆንና በሩካቤ ጊዜ የጠበቀውን ባያገኝ ሚስቱን ከሐ ሊጠላትና ዳግመኛ አብሯት ለመተኛት ዕድሉን ላይሰጣት ይችላል ደ ዓይነት ችግር በሚፈጠርበት ጊዜ ሴቶች ከወንድ ጋር ግንኙኬኳ ሳይፈጽሙ በልዩ ልዩ ምክንያቶች እና በግድ በመደፈር ድንግልናቸዉን ሊያጡ ስለሚችሉ ሳይቸኩሉ ነገሩን ሁሉ በእርጋታ ማጤን ተገቢ ነዉ አውቀውና ፈልገው ባላመጡት ነገር ተወቃሽ ሊሆኑ አይገባምና ለዚህ ዓይነት ችግር ከጋብቻ በፊት ክህደትና ውሸት ያልተቀላቀለበት ግልጵ ውይይት ማድረግ መጠነኛ መፍትሄ ነው ከጋብቻ በፊት የሚፈጸም ሩካቤና ድንግልናን ማጣት በጋብቻ ለማፈጠር አለመግባባት በመንስኤነት ተጠቃሽ የሚሆነው በሴት በኩል ብቻ አይደለም ወንዶችም ቢሆኑ ከጋብቻ በፊት ሴትን ልጅ በሩካቤ የሚያውቁ ከሆነ የቀደመችውን ሴት ጥብቅነት ካሁኗ ሚስታቸው ጋር በኅሊናቸው በማወዳደር በሚስታቸው የማይደሰቱ እንዲሆኑ ሰይጣን ሊፈትናቸው ይችላልና የወንዶችም ንጽሕናን ጠብቆ መኖር ለትዳር ሰላም ድጋፍነት አለው ይህ ዓይነቱ ችግር ከባሏ አስቀድማ ሌላ ወንድ በምታውቅ ሴጎ ላይም መፈጠሩ የማይካድ ሐቅ ነው አለመረዳት ናቸው ከዚህ መፍትሔዎቻቸውን በዚሁ መጽሐፍ በመሆኑ ልብ ብለው ይመርምሩ መተሳሰብ ባለበት ፍቅር በምክሪ የገጠማቸው ባለትዳሮች መቓ ይመከራሉ ካከ ርከኳከ ከሃ ኽከ የባልና የሚስት ሩካቤን መከላከል የመጽሐፍ ቅዱስን መልእክት በሚገባ ንኳ ብዙ ሰዎች ካገቡ በኋላ የባልና የሚስትን ወግ አልፈጽምም በማለት ባል ማስትን ኛ ሚስት ደግሞ ባልን እንደሚያሰቃዩዋቸው ይደመጣል በዚህም የብዙ ሰዎች ትዳር ተበጥብጧል። ስለ ክብራቸው መጳኳ ቅዱስ ሚካኤል አንድ ክንፉን ለእርሱ አንድ ክንፉን ለአር አልብሷቸው አድሮ በነግህ በመስኮት ወጥቶ ሲሄድ ያዩት ነበር በተጨማሪም ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ በሱባኤና በመሳሰሌነ መንፈሳዊ ምክንያቶች ብቻ እንጂ ሰይጣን እንዳይፈትናቸው በሆነኳ ባልሆነው ባልና ሚስት መለያየት እንደሌለባቸው ሲገልጽ በጸሉኑ ትተጉ ዘንድ ተስማምታችሁ ለጊዜው ካልሆነ በቀር እርስ በርላዝዜ አትከላከሉ ራሳችሁን ስለአለመግዛት ሰይጣን እንዳይፈትናችሁ ደኮ አብራችሁ ሁኑ አቆሮ በማለት ጽፎልናል ነገር ግን በፆምና በመሳሰሉት ምክንያቶች ባልና ሚስት የሚለያዩበት ጊዜ እንዳለና ሲለጻጃ ግን ተስማምተውና ተወያይተው መሆን እንዳለበት በጸሎት ትተ ዘንድ ተስማምታችሁ የሚለው ዓረፍተ ነገር ያስገነዝበናል ደሀ መንፈሳዊ አዋጅ ጥሶ በማን አለብኝነት በግሉ በመወሰን የኑሮ አጋሩን ስሜት የሚጎዳ ቢኖር በራሱ እጅ የትዳሩን ሰላም እንዳፈረሰና በመንፈሳዊ ሕግም ተወቃሽ እንደሆነ ማወቅ አለበት ሞ አርን በትዳር ውስጥ ለሚፈጸም ሩካቤ ወሳኞች ሁለቱ ተጋቢዎች ብቻ መሆን ይገባቸዋል ይ በምንም ዓይነት መልኩ ቢሆን በጋብቻችን ለምንፈጽመው ሩካቤ ወሳኞች እኛ ብቻ መሆን አለብን እንጂ ከእኛ ውጪ ያለ አካል ሊገባብን አያስፈልግም። ሲያሳውቃቸው ለአንደኛው ብቻ በግል በመንገር ሳይሆን ለሁለቱም በአንድነት ይሆናል ምክንያቱም ባልና ሚስት አንድ አካል ናቸውና ዘፍ ለየብቻ ምሥጢር ነግሮ ባልና ሚስትን በሐሳብ የሚለያያቸው ከሆነ ግን ያ መንፈስ ከሰይጣን መሆኑን ማወቅ አለብን አጥ በቤተክርስቲያን ሥርዓት መሠረት ባልና ሚስት ንስሐ ያለባቸው አንድ ጊዜ ነው በተለየ ምክንያት ከሁለቱ ለአንዱ ብ በመከተል ምን ያህል ልጆቿን በሰላም ለማኖር ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስንም አንዳ ሆይ እንዳልጠማ ውኃ ልቀዳ ወደዚህ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ችው ዜ ሂጂና ባልሽን ጠርተሽ ወደዚህ ነይ ለት የመለሰላት ቃል ባልና ሰጣቸውን ጸጋና የሚገልጥላቸውን ም በለንድነት እንደሚያደርግላቸው ዳብ መ ይህ የጠንቋዮችንና የአጋንንትን ትዕዛዝ በማዳመጥ ጌታ አዞኛልና አብሬያት አልተኛም ጣለት ጌታን ጋኔን አለብህ በማለት ከሰደቡት ከአይሁድ ጎራ ያሰልፈናል። ከልካይ መሆን አይገባውም ማለት ነው ኻ በተጨማሪም የሴት ልጅ ፈቃድ እንደወንድ ፈቃድ ተጠቃ መሆኑን ፈቃድጃም ወድ ጃ ይሆና ዘፍ አሬ የእግዚአብሔር ቃል ያስረዳል በሌላ መልኩ በጋብቻ ጊዜ የሴቲቴ የወንዱ የሁለቱም ፈቃደኝነት ይታያል እንጂ በአንደኛው ወገን ፈንት ብቻ ጋብቻ አይፈጸምም ለዚህም የርብቃ ወላጆች ይስሐቅን ለማግባ ትፈቅድ እንደሆነ በማለት ልጃቸው ርብቃን መጠየቃቸው አሳባቾንነ ግልጽ ያደርገዋል ዘፍ ሴት ልጅ ለማግባት መፍቀድና አለመፍቀዲ በቅድሚያ የሚጠየቅ ከሆነ ፈቅዳ ካገባች በኋላ ለሚከናወነ ማንሃውም ድርጊት ፈቃደኝነቷን መጠበቅ እንዳለበት ጥርጥር የሌለው ነገር ነው ምንም እንኳን አዳምናሔዋን በሠሩት ስሕተት እግዚአብሔር ስላዘነባቸው እርስ በእርሳቸው ተወነጃጅለው ቢለያዩም የእግዚአብሔር መልአክ አዳምን ያለሔዋን ከውድቀቱ እንደማይነሣና ራሱም ነዶ ከሔዋን ጋር መታረቅ እንዳለበት ስለነገረው እራሱ ሄዶ ታርቋታለ ከዚህ መንፈሳዊ ትውፊት በመነሣት ወደ ሴት ቤት ሽማግሌ አማዌዋ በመላክ ለጋብቻ የሚጠይቅ ወንድ መሆኑ ቢታወቅም ሴት ልጅ ግን ጋብቻውን የመቀበል ወይም ያለመቀበል ሙሉ መብት እንዳላትና የፈቀደችውን ወንድ ለጋብቻ መጠየቅ እንደምትችል መታወቅ አለበት ርብቃ ይስሐቅን ስታገባ በመጀመሪያ ሙሉ ፈቃደኝነቷ ተጠይቆ ነበርና ዘፍ ሴት ልጅ ከማግባቷ አስቀድሞ ስለጋብቻው ፈቃሷ ከተጠየቀ ካገባች በኋላ በቤቷ እና በባሏ ላይ ሥሉጥ ሥልጣን ያላት በመሆፉ ባሏ ፈቃዲን እንዲፈጽምላት መጠየቅ ብቻ ሳይሆን በሰውነቱ ለማዘዝዖ ሥልጣን አላት ሚስት በገዛ ሥጋዋ ሥልጣን የላትም ሥልጣን ለባሏ ነው እንጂ እንዲሁ ባል በገዛ ሥጋው ሥልጣን የለውም ሥልጣ። «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ቀንሱ የሚችሉ ልዩ ልዩ ነገሮች ሊከሠቱ ይችላሉ ቅድመ ሩካቤ ሚደረግ ዝግጅት ለባልና ለሚስት በሩካቢያ አ « የማይገኝለት አስተዋጽኦ ያደርጋል ቤያቸው መርካት ወደር ሩካቤ የምንፈጽምበትን ዕለትና ሰዓት ማወቅ ማንኛውም ሰው የማያውቀውና ተስፋ ያላደረገውን ነገር ደም ብሎ ተዘጋጅቶ ሊጠብቀው አይችልም እንደዚሁም ሁሉም ድመ ሩካቤ መደረግ ያለበትን ሕሊናዊና አካላዊ ዝግጅት ለማድረግ ይገባቸዋል ምንም እንኳን ባልና ሚስት አንድ ሥጋ እንደመሆናቸው መጠን ባይተፋፈሩም እርስ በርሳቸው እንደልብ መወያየት የማይችሉበት ብዙ አጋጣሚ ሊፈጠር ስለሚችል የራሳቸው የሆነ መግባቢያ ሊፈጥሩ ይችላሉ ለምሳሌ በቀላሉ ሊግባቡ የሚችሉ ባልና ሚስት ይሆኑና ሚስት ከባሏ ጋር ማታ ሩካቤን ለመፈጸም ትፈልጋለችና ባሏን ለማዘጋጀትና ለማነሣሣት አሰበች እንበል ገና ጠዋት ከቤት ሲወጣ አምሽቶ የማያውቅ ባሏን ማታ እንዳታመሽ እሺ የኔ ቆንጆ። ስለዚህ ባልና ሚስት ሩካ ብርክ በፌኑ አስቀድመን ተስፋ በመስጠት ባለቤቶቻችንን ዓቲ ራሳቸዉ አዘጋጅተው እንዲጠብቁ ማድረግ ሩካቤያችንን እጅግ አስደ ድመ ሩካቤ የሚያስፈልጉ ዝግጅቶች ሕሊናዊና አካቴ ዝግጅቶች ሲሆኑ ሁለቱም በየራሳቸው ባለብዙ ዘርፎች ናቸው ለተሻ ግንዛቤ እንዲረዳን እያንዳንዱን በየተራ እንመለከታቸዋለን ፈ ለኃፈኗዊጄ ግሯኞታፖ የሕሊና ዝግጅት ሩካቤ የምንፈጽምበትን ዕለት ከማወኔ ይጀምራል ሕሊናዊ ዝግጅት ሰውነታችንን በፈቃደኝነት ተነሣሥቶ ሩካቤ እንዲፈጽም ከማድረጉም በላይ ቅድመ ሩካቤ ለሚደረግ አካላዊ ዝግጅት መሠረት ነው ሕሊናችን ካልፈቀደና ካልተዘጋጀ አካላችን ለሩካቤ መዘጋጀት አይችልምና ፈያ ፈቃያደጓታምት በጋብቻ ውስጥ ለሚፈጸም ሩካቤ ዐቢይ ነገር ፈቃደኝነት ነው አንዳንድ ባሎች ሚስቶቻቸውን በተለያዩ መንገዶች በማስገደድ እንደሚገናቿቸው ይደመጣል ይህ ድርጊት ፍጽም እብደት ነው ምክንያቱም በምንም መንገድ ካልፈቀደችና ሩካቤን ለመፈጸም ካልተነሣሣች ሚስት ጋር በማስገደድ ማደር ግንድ አቅፎ እንደማደር ምንም ስሜት የማይሰጥ ከመሆኑም በላይ ማስገደድ በራሱ ወንጀልና የወደፊት ኑሮአችንን ሰላም የሚያደፈርስ ድርጊት ነው ማስገደድ ይቅርና ፍላጎት ሳይኖራቸው በምን ቸገረኝነት ከአንገት በላይ በመፍቀድ ባልና ሚስት አብረው ለመተኛት መነሣሣታቸው እንኳን ትልቅ ጉዳት አለው ስለዚህ እኛ ሩካቤን በፈቀድንበት ዕለት ባለቤቶቻችን ካልፈቀዱ የተከላከሉበትን ምክንያት በመመርመር ወይም በግልጽ በመጠየቅ በእኛ በኩል ጥፋት ተፈጥሮ እንደሆነ ከስሕተታችን መታረም እነርሱም ከተሳሳቱ ወይም በሚገባ ምክንያት ተከላክለውም ከሆነ ተወያይቶ ወደስምምነት መድረስ ተገቢ ነው። ፅ ንጽሕና ርና ሥራ በቸልታ የማሠራ እርጉም ይሁን» ኤር ዛ በማለት የተናገረውን ቃል ወደጎን ትተው ልጅን ያሀል ድንቅ ፍጡር የሚፈጠርበትን ታላቁን የእግዚአብሔር ሥራ ሩዯካቢ በቸልተኝነት ከማዕድ ቤት ላበትና ጥላሸት እንዲሁም የሰነበተ የራ ቂቤአቸው ጋር ሆነው የሚፈጽሙት ሰዎች ቁጥር ቀላል አይደለም ለዚህም ሥራቸው በእግዚአብሔር ፊት ከመወቀሳቸውም በላዩ የራሳቸውን ስሜት ይበድላሉ ለመብላት የምግብ ፍላጎት እና ንጽሕና ወሳኝ እንደሆኑ ሁሉ ለሩካቤም ሕሊናዊና አካላዊ ዝግጅቶች ወሳላኞን ናቸው ከአካላዊ ዝግጅቶች አንዱ ደግሞ ንጽሕና ነው ብዙዎች ሁሉም ማለት ይቻላል የቤተክርስቲያን ምሥጢራትን ለመፈጸም ከሌላ ዝግጅቶች በተጨማሪ መተጣጠብ እና ከሥጋዊ እድፍ ጸድቶ መገኘት ያስፈልጋል የጋብቻ ምሥጢር ሩካቤም ሲፈጸም እንዲሁ ሊሆን ይገባል በመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ስማቸው የነነነ እናቶችና አባቶች በሩካቤ ጊዜ ጽዳት እንደሚያስፈልግ በተግባር በማሳየት ምሳሌ ሆነውናል እስራኤላውያን ከእርሷ የተገኙባት ሣራ ለጌታዋ ለአብርሃም ልጅ እንዳልወለደችለት ባየች ጊዜ በማዘን ከገረዲ ከአጋር ልጅ እንዲወልድ ገረዲን አሳልፋ ለአብርሃም ስትሰጣት ፀጉሯን ላጭታ ጥፍሯን ቆርጣ ገላዋን አጥባ ካዘጋጀቻት በኋላ እንደነበር በኦሪት መጽሐፍት ትርጓሜ ተጽፎ እናነባለን እናታችን ሣራ የሠራችው ሥራ ምንም ዓይነት ሕግና ሥርአት ባልተሠራበትና ሰዎች ሁሉ በልቦናቸው ባለ ሕግ በሚራመዱበት ጊዜ ቢሆንም በኋላ ዘመን እግዚአብሔር የሣራን ተግባር ከተማረኩት መካከል የተዋበች ሴት ብታይ ኛ ብትመኛትም ሚስት ልታደርጋት ብትወድ ወደ ቤትህ ታመጣታላህ እርሷንም ራሷን ትላጫለች ጥፍሯንም ትቆርጣለች የተማረከችበትንም ልብስ ታወልቃለች በቤትም ተቀምጣ ስለእናትና አባትዋ አንድ ወር ሙሉ ታለቅሳለች ከዛ በኋላ ትደርስባታላህ ባልም ትሆናታለህ እርሷም ሚስት ትሆንነለች። በንጽሕና የሚፈጸም ሩካቤ ውጤቱ አሮ በለመፉቶ በማፉጸም ርከኳከ ከሃ ኽከ ውር መፈጸም አለበት ብ ፍጽም ሰብእናቸውን ወደ እንስሳነት ለውጠው አእምርአዉ ካጡ ሰዎች በስተቀር ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ እነርሱ በስዉር ስለሚያደርጉት መናገር እንኳን ነውር ነውና ኤፌ በማለላኑ እንደተናገረው ዝሙትን በግልጽ በአደባባይ ላይ የሚፈጽም አይገዛም ለዚህም ሥራው ሁሉ ዝሙት የነበረና ደናግላን ሴቶችን በመሰብሰብ በግድ ይደፍራቸው የነበረ ሞተለሚ እንኳን ምንም ንጉሥ ቢሆን አለብኝ በሚል ጭፍን ሐሳብ ሩካቤን ይቅርና መዳራትንና መሳሳምን እንኳን በሰው ፊት በአደባባይ ለመፈጸም አልደፈረም የገዛ ሹማምንቴ የቅዱስ ተክለሃይማኖትን እናት እንዲያገባት ይዘው ባመጡለት ጊዚ ወሦበርእያ ንጉሥ ተፈስሐ ጥቀ ወተንሥአ ሦቤሃ ወፈቀደ ይስዐግ ወኀኅደጋ እምፍረሃተ ሰብእ ወተመይጠ ወነበረ ዲበመንበሩ ይህም ማለት ንጉሥም ባያት ጊዜ ፍጽም ደስ አለው ሊስማት ወዶ ፈጥና ተነሣ ሰውን ስላፈረ ብቻ ትቷት ተመልሶ ተቀመጠ ማለት ሲሆን ሞተለሚ ምንም እንኳን እግዚአብሔርን የማይፈራና ሴሰኛ ሰው ቢሆንም የሰውን ገጽ በማፈር ብቻ ማድረግ የፈለገውን ከማድረገ እንደተከለከለ እናያለን በዚህ ዓይነት ሁኔታ ሴሰኞችና አመንዝሮች እንኳን ዝሙትን ብቻ ሳይሆን መዳራትንም በአደባባይ ከማድረግ ከተከለከሉ ሕግና ሥርዓት ያላቸው ክርስቲያኖች ሕጋዊነት ያለውን ሩካቤ እንዴት ባለ ጥንቃቄና በስውር ማድረግ እንዳለባቸው ማብራራት አያስፈልግም ከዚህ ላይ ማለፍ የማያስፈልገው ይህን መማሪያ ታሪክ የተወልን ሞተለሚ በፍጽም ንስሐ ተመልሶ በአባታችን በአቡነ ተክለሃይማኖት እጅ መጠመቁንና ሥጋወደሙንም መቀበሉ ነው ምንም እንኳን በጋብቻችን ቢሆንና ሕጋዊነት ቢኖረንም ንን በስውር መፈጸም ይገባናል በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ኅቡእበስውር ሲፈጽሙ እንመለከታለን ያዕቆብ ከሕግ ጋር ተኝቶ ልያ አምስተኛ ልጂን ይሳኮርን በፀነሰች ጊዜ በሌሊት እንደነበር በግልጽ ተጽፏል ዘፍ ወለድኩበት ሰዓት ይጥፋ ያም ወንድ ልጅ ተነሶ ፍዮ ብሏል። ምክንያቱም በልቧ ጎረቤቷን ግን አብሯት የተኛው ባታውቀውም ባሏ ዳዊት ለዚህ መልስ ሲሰጥ እነሆ በዓመፃ ሻኝ መዝ ይላል ስለዚሀ ይህች ሴት ልቡናዋ ከሌላ ወንድ ጋር ነበርና ንጉሥ ዳዊት በግልጽ ቃል በአመፃ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ባላለም ነበር ከባል ጋር የሚደረግ ግንኙነት ዓመጽ አ ደም የክ ከ ባለቤታቸው ጋር ተኝተው በልባቸው ቸው ሩካቤ በ እንኳን ከዚህ ዓይነት የልቡና መታ ን ስን ወክ ጨርሶ ባያ መሰብሰብ መጠነኛ አስተዋጽኦ ማድረጉ ር ግደን ለሕሊናችን ስሜትን የሚጎዱ ነገሮች ፅንስን ደግሞ ይጎዳሉ ምክንያቱም ስሜት ከፅንስ ጋር ቀጥተኛ የሆነ ግንኙነት አለውና ሩካቤን በስውርና በጨለማ ከመፈጸም ጀምሮ ለሩካቤ የሚደረጉ ጥንቃቄዎች ለሚፈጠረው ዕንስም እንደተደረጉ መታወቅ አለበት ፅ ግንኙት የዘመኑ ሳይንስም ያመነበት ይመስላል ተል ኸላ ቤፈር አስፈሪ ነገሮች ከማየት ይልቅ ብሩህ ቀለሞችንና ውብ ነገሮችን እንድትመለከት የሕክምና ባለሙያዎችና የሥነልቦና ጠበብቶች እየመከሩ ነውና ሴት ልጅ በምታያቸውና በምትሰማቸው ነገሮች ስሜቷ መቀያየሩ በነሰችው ፅንስ ላይ መጠነኛ ጫና አለው አስባ ባታደርገውም ፅንሱን የምትቀርጸው በምትመኘው መንገድ ነውና ለምሳሌ ሩካቤን በምትፈጽምበት ወትት የምታስበው አብሯት ካለው ወንድ ከባሏ ሌላ ክሆነ የምትፀንሰው ልጅ መልክ የሚመስለው ዘር ያቀበላትን ሳይሆን በልዒዲ ታስበውና ተመኘው የነበረውን ወንድ ነው ይህም አንድ አንጥረኛ በመቅረጫ ላይ ያፈሰሰውን የቀለጠ ወርቅ በሚያወጣው ጊዜ መቅርጫውን እንጂ አፍሳሹን ሰው እንደማይመስል ዓይነት ነው ይህን ሐሳብ ምንም በእንስሳት ቢሆን መጽሐፍ ቅዱስ ደግፎታል። መጽሐፍ ቅዱስ ሁለት ሰዎች በአንድ አልጋ ይሆናሉ አንዱ ሁለተኛውም ይቀራል ሉቃ በማለት የባልና የሚስት ዳቸው በድንገት በሞት መነጠቃቸው ለጌታችን ሌላም ስፍራ ነቢዩ ናታን ስለኦርዮ ሚስት በበግ እየመሰለ ገረው ጊዜ በብብቱም ትተኛ ነበር ኛ ሳሙ በለት ጽሐፍ ቅዱስ በአንድም ስፍራ ሩካቤን እንደ እንስሳት ሰዎች ታሪክ አናገኝም «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ሩካቤና ስካር በተጋቡ ሰዎች መካከል የሚፈጸም ሩካቤ ስካር ማብረኒ አለመሆኑን ማወቅ አለብን ሲጠጡና ሲሰክሩ ብቻ ማግባታቸዉን የሚያስታውሱ ከስካር ውጭ ግን ሚስቶቻቸውን ፈጽመው በመኝታ የማያውቋቸው ባሎች ቁጥር ከፍተኛ ነው ይህ ደግሞ ለትዳር ሰላም ትልቅ እንቅፋት ነው ምክንያቱም መጠጥ ባልጠጣንበት ሰዓት የጠጣና የሰከረ ሰው አፍ እንዴት እንደሚሸተንና እንደሚጎፈንነን ካወን አንዲት ሴት ልቡን ካጣ ሰካራም ጋር ተቃቅፋ ማደሯ አንዴት እንደሚቀፍ ለመገመት አያስቸግርም በተጨማሪም በተለያዩ አደንዛዥ ዕፅዋትና በሚያሰክር መጠጥ ወይም በሌሎች ኬሚካላዊ ይዘት ባላቸዉ ንጥረ ነገሮች ምክንያት ፍትወት እንደ ረመጥ ከሚፈጀው ሰው ጋር በነዚህ የሥነ ምግባር ጉድለቶች ተጠቅታ የስሜት ጉዳት የደረሰባትና የተቀየመችን ሴት በአንድ አልጋ አስማምቶ ለማኖር መሞከር እሳትና ውኃን በአንድ ጋን አስማምቶ ለማኖር እንደመድከም ያለ ነው ስለዚህ ምንም እንኳን ለአንዴና ለሁለተኛ ጊዜ ያለችግር በስካር ከባለቤቶቻችን ጋር ብናድር ለወደፊት ግን መንቀል የማንችለውን የጥላቻ እሾኸ በትደራችን ላይ እየተከልን መሆኑን አውቀን በስካር ከሚፈጸም ሩካቤ መቆጠብ አለብን የተጋቡ ሰዎች የሚፈጽሙት ሩካቤ ሕጋዊ ነው ነገር ግን በትዳራቸውም ቢሆን የሚፈጽሙት ድርጊት ከሥርዓት ውጭ ከሆነ ከትዳራቸው ሳይወጡ መፈጸማቸው ብቻ ከጥፋተኝነት ነፃ አያወጣቸውም ስለሆነም ያለምንም ይሉኝታና ፍራቻ ተገቢውን ሩካቤ መፈጸም አለብን ይህንንም ያለመጠጥ ድጋፍ ማድረግ ይገባል አንዳንድ ሚስቶች ባሎቻቸው በሩካቢ ሰዓት ተገቢ ያልሆነ ሲያሳዩዋቸውና እንደ ልባቸው የማያገቿቸው ሲሆኑ አስወገደው እነርሱ እንደሚፈልጉት እንዲሆኑላቸው ጣትና መስከር ይመኛሉ ወደኋላ የሚያዝኑበት ነገር በዚህ ድርጊታቸው ደስተኞች ናቸው ሰዎችን ፈልጉትን ለማግኘት የሚደረግ የተሳሳተ ጥበብ አባታቸው ሎጥ ኅሊናው እያወቀ በምንም ደማይተኛ አውቀው ካጠጡና ካሰከሩት በኋላ እንዲተኙና ከአባታቸው እንዲንሱ ዝ ሚስቱ ጋር በሩካቤ ለማሳዳር ኦርዮን ዖን እንዳለበት ዳዊትን ካነሣሣው ሰይጣን ሙከራ ስካር ሲለመድ የሚያስከትለውን ውና ሚስቶች ባለቤታቸውን በማስከር ግኘት ከመሞከር ይልቅ ባሎቻቸው ሶምን ርከኳከ ከሃ ኽከ «ሀደ ኋላ እንደሚያፈገፍጉባ መው ብልህነት ነው መ በማጥናት ጨፌ ካር በቁሙ ነ ተፎካካሪ ኾ ኣር ከመሆኑም በላይ መው ኮ ልተገኘለት ነዢ ፌኢ ችን ወደ ዝሙት ዎረዳት ይቻላል። ይህም ሲፈ ነቱም ድንግልና ተፀነስሁ በድንገ ታ ይ እንደገለፅነው ስሉ አምስቱ የ ኳን ከላ ነ ኙ የ ጓነ ሚፈጸም ሩካቤ አጥ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ብናውቅም ጌታችን ግን አ ት ሆነ ምላክ እንደመሆኑ ቃጦንፈስ ቅዱስ በሁለት ወገን ድንግል ከምትሆን ከቅድስት ይ ሣል ያም ከሥጋዋ ሥጋ ከነፍስዋ ነፍስ ነስቶ በኅቱም ድን ል አምስት ጥማድ በሬዎች ገዝቼአለሁ ም እንጂ አምስት ጥምድ በሬዎች ገዝቼአለሁ በማለት ለሩካቢ በሰጠው ምሳሌያዊ ገለጻ አይደለም ይህ ዐረፍተ ነገር በወንድና የተፈጥሮ ሕግንና የመጽሐፍ ሥርዓትን የጠበቀ ወግለጽ የሚችል መንፈሳዊና ምሳሌያዊ አገላለጽ ንን ኮረ ወሠረት በባልና በሚስት መካከል ሩካቤ መፈጸም ያለበት ትይዩ በመሆንና አምስቱ ሕዋሳቶቻቸውን አንድ በማድረግ ነው ቅዱስ መጽሐፍ የሚደግፈው ተፈጥሮአዊ የሩካቤ አፈጻጸም ባልና ሚስት ፊት ለፊት ትይዩ ሆነው የሚፈጽሙትን ነው በዚህ ጊዜ አያንዳንዱ ሕዋሳቶቻቸው በተቃራኒ ጾታ ካለው ባለቤታቸው አካል ይ በተገቢው ቦታ ማረፍ አለበት እንዲህ ከሆነ አምስቱ ሕዋሳቶቻቸው ለትም አፍ ከአፍና እጅ ከእጅጋር አንድ ይሆናሉ ይጋጠማሉኑ ከዚህ የወጣ የሩካቤ አፈጸጸም ግን ከሰይጣን የተገኘ ነው እንስሳት ሩካቤ ሲያደርጉ ፊትና ኋላ በመሆን ነው የሰው ልጅ ግን ከእንስሳት ይለያልና ትይዩ ሆኖ ሩካቤን ይፈጽማል ብዙ እንስሳት ወለዱ ዓይናቸውን አይገልጡም አያዩም ይህም ለፅንሰታቸውና ቸው ምክንያት የሆነው ሩካቤ ባለመተያየት ፊትና ኋላ በመሆን ግለጡና ለማየት መቻሉ ምንም እንኳን የተፈጥሮ ነገር ሆኖ ዜ ዓይንን መጨፈንመክደን ባይቀርም ሴትና ወንድ ትይዩ ቦ እንደሚያደርጉ ያመለክታል ። ነስንም በአንድ ቀን ጦርኮ ርከኳከ ከሃ ኽከ እግዚአብሔር ለቤቱ ቀናተኛ ነው በበሐ መ ባየ ጊዜ ጅራፍ ገምዶ እየገረፈ ኣር ሸጡና ይለውጡ ዞቦ እኛ በቤቱ እንደ አለሌና ባዝራ እጅ ለእጅ እረደራ ብንሰስንም ምን ዓይነት ረቂቅ ሩ ሀ ቭ የጸሎትና የመሥዋዕት ቤቱን የምንዝርና የ አዳምና ሔዋን ከስሕተታቸው በኋላ እግዚአብሔር ይቅር እንዳለቸው ሱባኤ ይዘው እግዚአብሔርን በሚለምኑበት ደጅ በጣጠኑበት ጊዜ ቦታ ለይተው እንደነበር በመጻሕፍት እናነባለን ከዚህም በመነሣት ምጽላዮን ለአንስት ለባሕቲቶን ምቅዋምን ለለንስት ለባሕቲቶን እየተባለ ሥርዓት ተሠራ ይህም ቃል በጸሎት ጊዜ መቆሚያና መጸለያ ስፍራ የተለያየ መሆኑን የሚያመለክት ቃል መጽሐፍ ቅዱስ ራስን ስለአለመግዛት ሰይጣን እንዳይፈትናቸው ሚስት አብረው መኖር እንዳለባቸው ከመከረ በኋላ በጸሎት ጊዜ መለያየት እንዳለባቸው ጨምሮ ጠቅሷል ፅኛ ቆሮ ። ርክ ሇ የማታውን ጠዋት አይሠራም ይህም ማለት በሸ በርኩ ቐጉ አይችልም ማለት ሳይሆን ም ጋሥራሩት ኦ ማንኛውንም ነገር ከመደበኛ ጊዜው አሳሰፎ ወይም አስቀድሞ አይሠራም ማለት ነው ይህም እመቤታችን ተአምር የሚያሳይበት ጊዜ አለመድረሱን ባመለከተበት ቃል ይታወቃል እንደዚሁም ሁሉ የሰው ልጆች ፈጣሪያቸውን አብነት አድርገው ሁሉን ገር በወቅቱ መፈጸም አለባቸው ሁሉም ነገር ጊዜና ወቅት አለውና ጠቢቡ ሰሎሞንም ለሁሉም ጊዜ አለው ብሏል መክ ዮሐ ዘቱ በተጋቡ ሰዎች መካከል የሚደረግ ሩካቤ የሚፈጸምባቸውና የይርጸምባቸው ጊዜያት አሉ በተገቢ ጊዜ የሚፈጸም ሩካቤ ጌታ ውበደረሰ ጊዜ ወደ ወይንነት የለወጠው ውኃ ጣሪሙ ከቀደመው ልቅ የተወደደ እንደነበር እንዲሁ ያለጊዜው ከሚፈጸም ሩካቤ ሆኖ እናገኘዋለን ምክንያቱም ራስን መውቀስና የሕግ ት መንፈስ አይጫነውምና በሕግ ተወስና በተከለከለ ወቅት ጓፈጸም ግን ጊዜው ያልደረሰና ያልበሰለን ፍሬ እንደመመገብ አይኖረውም እንኳን በቀን ኦትጠጡ የሚል ሕግ ባይኖርም ብዙ ሰዎች ጠጡም ይህም መልካም ነውና መጸሐፍ ይደግፈዋል። አርጋኖን ዘዓርብ አንድ ገበሬ ዘር የሚዘራበትንና የማይዘራበትን ወቅት ጠን ማግወቅ አለበት ይህን ሳያውቅ ቀርቶ ወደም በቸልተኝነት ያለ ጊዚ ዘርቶ ቢሆን ከድካምና ከኪሣራ በቀር የሚያገኘው ትርፍ የዮ እንደዚሁም ሁሉ በገበሬ የሚመሰል ባል በመልካም እርሻው በማከክ ላይ የሚዘራው ዘር አስደሳች እንዲሆን ጊዜ ውን አይቶ ሊዘራ ይገባፃአ በትዳር የሚፈጸም ሩካቤ ጊዜ አለውና መጽኮፍ ቅዱስ ለመተቃቀፍ ጊዚ አለው ከመተቃቀፍም ለመራቅ ጊዜ አለው መክ በማለት ሩካኒ በሕርስ በትክትኛ በእጽዋማትና በዓበያነት በዓላትና በሰንበታት እንደማይፈጸምና እንደሁኔታው ታይቶ ከ ነዚህ ውጭ ባሉ ቀናት የሚፈጸም መሆኑን ገልጾልናል ሴቶች በሕርስ ወይም በትክት ላይ እያሉ ሩካቤን መፈጸም ክልክል ነው መዋዕለ ሕርስ አንዲት ሴት ልጅ ከዕነለደት በኋላ የወለደችዖ ዐ ዐርባ ቀን ሴት ከሆነች ደግሞ ሰማንያ ቀን እስነ ጊዜ መዋዕለ ሕርስ ይባላል ዘ ጦዋ ልጅ ከእርግዝና ጊዜ ውጭ በየወሩ ቀ ፅለት ጀምሮ እስከተ ቋረጦቦት ው ርጸም ሩካኔ የሚወሶዶሩ ጥ ሰጎዳ እንደግንቁ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ሥቆ ቶቻችን ያውጃሉ ይህን ማን ዕለታት የሚፈጸም ሩካቢ እ ይነ ራሳችን ሕሊና ብለን ልንተወው ይገባናል የሰው ልጅ ዘር ክቡር ነው ሴት ልጅ በትክ ዘቶ ሩክቤን መፈጸም ክቡር ዘርን እዳሪ ከሆነ ት በወር አበባ ላይ ነውና ትልቅ ኃጢአት ነው በሕርስ ባዜ ር ጋር መቀላቀል ለመውሶድ ይዘጋጁ የነበሩ ሕዋሳቶቿ ወደ ቀደመ ር ለብዙ ወራት ሩክቤን ለመፈጸም ዝግጁ አያደርጓትምና ብን መቁ ሩካቤ እ ን ን የሚጎዳ ነው ንጉሥ ሰው ሚስት አ መ ር ን በን አርነ በነቀም ነደታ እንደነበር መጽሐፍ ቅዱስ እንዲሀ በማለት ይጠጎሳል ዳዊትም መልክተኞችን ልኮ አስመጣት ወደ እርሱም ገባች ከርኩሰትዋም ነጽ ነበርና ከእርሷዋ ጋር ተኛ ወደቤቷም ተመለሰች ሲቲቱም አረገዘች ሄ ሳሙ ከርኩሰትዋም ነጽታ ነበር ያለው የወር አበባዋን ነው ስለምን ቢሉ ደመ ትክቶቱየወር አበባ በኦሪት የእርግማን ምልክት ዘርና። ዘፍ ቨ መጽሐፍ ቅዱስ በዚህ ዓይነት አገላለጽ ቤርሳቤህ ዳዊት ጋር የተገናኘችበትን ጊዜ መግለጽ የፈለገው ሴቶች ከወር አበባ ጊዜ ከወንድ ጋር ቢገናኙ ወዲያው ፅንስ ይይዛሉና በአንድ ነሰች ብሎ ለማስከተል ሲሆን በተጨማሪም ሩካቤ ከወር አበባ ጊዜ ውፍ የሚፈጸም እንደሆነ ለማስገንዘብ ነው መጽሐፍ ቅዱስ ሴት ልጅ በትክት በወር አበባ ላይ እያለች ጸም ሩካቤን ሲከለክል እንዲህ ይላል።