Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
አጠቃላይ ሳይንስ የተማሪዎች መጽሐፍ ሰባተኛ ክፍል እንቅስቃሴ ኃይል ጉልበት እና የጉልበት የጥበቃ ህግ በጥልቀት ትማራለህሽ የእንቅስቃሴ ፍቺና ዓይነቶች የእንቅስቃሴ ፍቺ ቀሩ የእንቅስቃሴ ምንነትን ትገልፃለህጪያለሽ የሚከተሉት ጥያቄዎች ከጓደኞቻችሁ ጋር ተወያይታችሁ ክፍል ውስጥ አቅርቡ እንቅስቃሴ ምንድን ነው። ኣጠ አንድ አሸከርካሪ በዐ ሰኮንድ ውስጥ ዐዐጠ ቢያሽከረክር የመኪና አማካይ ቶሎታ ስንት ነው። የተፈጥሮ ሃብት ብክነት ምን ዓይነት ጉዳት በአከባቢ ላይ ያደርሳል።
አጠቃላይ ሳይንስ የተማሪዎች መጽሐፍ ሰባተኛ ክፍል ለሚከተሉት ጥያቀዎች አጭር መልስ ስጥስጭ ስድስቱ የንጥረ ምግቦች አይነት ዘርዝርሪ የተፈጥሮ ሳይንስ ሰለምን ያጠናል ከዚህ በታች ያሉትን ጥያቄዎች ለመመለስ ከጓደኞችህሽሸ ጋር በመሆን ስራሪ ሀ በቤተ ሙከራ ውስጥ መብላት ወይንም መጠጣት እንዴት አደጋን ይፈጥራል ለ የቤተ ሙከራ ስራ ከመጀመሩ በፊት ተግባራት እንዴት እንዲከናወኑ በማንበብ ለክፍል ተማሪዎች አቅርብቢ አጠቃላይ ሳይንስ የተማሪዎች መጽሐፍ ሰባተኛ ክፍል የአካባቢያችን ቁስ አካል የመማር ውጤቶች በዚም ምዕራፍ ትምህርት ሂደትና ማጠቃለያ ላይ የቁስ አካልን ባህሪ ለመግለጽ የመሠረታዊ ቅንጣቶች ጽንሰ ሐሳብን ትጠቀማለህሚያለሽ አካላዊ ባህሪያቶቻቸው ላይ በመመስረት ቁስ አካልን ወደ ንጥረ ነገር ውህድ ድብልቅ ዋህድዘር ወይም ልይይዘር ድብልቅ ትመድባለህቢያለሽ በቅንጣት መካከል ባለው ርቀት አቀማመጥና በእንቅስቃሴያቸው ዓይነት የጥጥር የፈሳሽና የጋሶችን መዋቅር ትገልፃለህጪያለሽ በኬሚካላዊና አካላዊ ባህሪያት ልዩነት እንድሁም በቁስ አካል ለውጦች መካከል ያለውን ልዩነት ትለያለህለሽ ኬሚሜካላዊና አካላዊ ባህሪያት ላይ በመመሰረት ቁስ አካል ወደ ተለያዩ ምድቦች መመደብ መቻሉን ታደንቃለህቂያለሽ ልዩ ቁሶችን ለመለየትና ለመለያየት የቁስ አካልን ባህሪያት ትጠቀማለህሜያለሽ የተለያዩ የመረጃ ምንጮችን ለምሳሌ ቤተመጽሓፍት ጋዜጣዎች በአካባቢ የሚገኙ ዕውቀት ያላቸው ሰዎች የአካባቢ ልምዶች በይነ መረብ በመጠቀም መረጃን ትሰበስባለሀቢያለሽ። መጠነ ቁስና ይዘት ያለው ማንኛውም ልዩ ቁስ ቁስ አካል ይባላል ለምሣሌ አየር ውሃ ድንጋይ ወተት የተለያዩ አበቦችና የመሳሰሉት ቁስ አካል ናቸው ኢቁስ አካል መጠነ ቁስና ይዘት የሌለው የተፈጥሮ አካል ነው ለምሳሌ የጉልበት ዓይነቶች ሁሉ ሙቀትብርሃንድምጽ የኤሌክትሪክ መስክ ፍቅር ተስፋና የመሳሰሉት ኢቁስ አካል ናቸው ቁስ አካል ቋሚና የተገደበ ነው ይህ ደግሞ ቁስ አካል በተፈጥሮ የቅንጣትነት ባህሪይ እንዳለው ያሳያል መሠረታዊ የቁስ አካል ባህሪያት በመጠነ ቁስና በይዘት ይገልፃሉ መጠነ ቁስ መጠነ ቁስ በልዩ ቁሶች ውስጥ የሚገኝ የቁስ አካል መጠን ነው ትልቅ መጠነ ቁስ ያለው ልዩ ቁስ የሚይዘው የቁስ አካል መጠን ብዙ ነው መጠነ ቁስ የሚለካበት ዓለም አቀፋዊ አሃድ ኪሎ ግራም ኪግ ይባላል የሚለካው መጠነቁስ ትንሽ ክሆነ በግራም ወይም ሚሊ ግራም መለካት ይቻላል መጠነ ቁስ በየትኛውም ቦታ ቋሚ ነው ይዘት ይዘት በልዩ ቁሱ የሚያዘው የቦታ መጠን ነው ብዙውን ጊዜ የፈሳሸ ይዘት በሚሊ ሊትር ይለካል የፈሳሽ ይዘት የሚለካበት ዓለም አቀፋዊ አሃድ ሊትር ይባላል ሁሉም ቁስ አካላት በዓይን ከማይታዩ በጣም ትንንሽ ከሆኑ ቅንጣቶች ተሠሩ ናቸው የቁስ አካል ቅንጣቶች ባህርይ የቁስ አካል ትንሹ ነገር ቅንጣት ይባላል በእጅ የሚዳሰሱና በዓይን የሚታዩ ነገሮች ሁሉ ከቁስ አካል ይሰራሉ የቁስ አካል ቅንጣቶች እጅግ በጣም ትንንሽ ስለሆኑ ከአንድ የሰው ፀጉር ዘለላ ጋር እኩል ለመሆን አከባቢ ቅንጣቶች በአንድ መሥመር ማስቀመጥ አለብን ሥዕል የቅንጣቶች መጠን ከሰው አንድ የፀጉር ዘለሳ ጋር ሲነፃፀር ተመልከትቺ አጠቃላይ ሳይንስ የተማሪዎች መጽሐፍ ሰባተኛ ክፍል ራ ፖ ር የሰው ፀጉር ፍኃ ሥዕል የቁስ አካል ቅንጣቶች ከሰው አንድ የፀጉር ዘለላ ጋር ሲነፃፀር ቁስ አካል ምን ዓይነት ባህሪያት እንደሚያሳይ ለመረዳት የቁስ አካል ቅንጣት ቲዎሪ መጠቀም እንችላለን በተጨማሪም ይህ ቲዎሪ በተለያዩ ቁስ አካላት መካከል ያለውን የባህሪያት ልዩነት ምክንያቶችን ለመግለጽ ይረዳናል የቁስ አካል ቅንጣት ቲዎር የቁስ አካል ቅንጣት ሞደል የቁስ አካል ቅንጣት ሞዴል ምንድን ነው። ን አጠቃላይ ሳይንስ የተማሪዎች መጽሐፍ ሰባተኛ ክፍል ይዘት ሚሊ ሊትር ብቻ ነው አጠቃላይ ይዘቱን በሚንመለከትበት ጊዜ ጥቂት ፈሳሽ የጠፋ ይመስላሳል የጐደለበት ምክንያት ግን ውሃና አልኮል በሚቀላቀሉበት ጊዜ ጥቂት የአልኮል ቅንጣቶች በውሃ ቅንጣቶች መሃል ያለውን ባዶ ቦታ ስለያዙ ነው የቁስ አካል ቅንጣቶች ቀጣይነት ባለው በማያቋርጥ ሁኔታ በእንቅስቃሴ ላይ ይገኛሉ እንቅስቃሴያቸውም ከሙቀት መጠን ቴምፕሬቸር ጋር የቀጥታ ግንኙነትዝምድና አለው የሙቀት መጠን ሲጨምር የቅንጣቶች እንቅስቃሴ ይጨምራል ይህንን ግንኙነትዝምድና ለመገንዘብ ሥዕል ን ተመልከትቺ በቀስታ ይንቀሳቀሳሉ በፍጥነት ይንቀሳቀሳሉ ቀዝቃዛ ዋቃተ ሥዕል የቅንጣቶች እንቅስቃሴ ፍጥነት ከሙቀት መጠን ጋር ያለው ግንኙነት ተግባር ከዚህ በታች ባሉት ላይ በቡድን በመወያየት ለክፍል ሪፖርት አድርጉ ሀሁሉም ቁስ አካል በዓይን ለመታየት እጅግ በጣም ትንንሽ ከሆኑ ቅንጣቶች መሠራታቸውን ሞዴል በአካባቢያችሁ ከሚገኙ ነገሮች በቡድን በመሥራት አሳዩ ለይህንን ሞዴል በትልቅ የፖስተር ወረቀት ላይ በመለጠፍ ከቡድናችሁ ጋር ሐሳብ ተለዋወጡ ሙከራ ርዕስ የቁስ አካል ቅንጣቶች ስርጭት የሙከራ ዓላማ የቁስ አካል ቅንጣቶች ስርጭት ማጥናት የሚያስፈልጉ መሣሪያዎች ብርቱካን ሎሚ ሙዝ የቡና ዱቄት ሽቶና ሌሎች ሽታ ያላቸው ነገሮች ሊሆኑ ይችሳሉ የሙከራ አካሄድ ቅደም ተከትል ሀበክፍል ውስጥ አንድ ጥግ ላይ ሽቶ እርጭ ሽታው ሽቶ በተረጨበት ቦታ ብቻ ነው ወይስ በሙሉ ክፍል ውስጥ ነው የሸተተው። የቁስ አካል ቅንጣቶች ቅንጅት የቁስ አካሉን ሁነት ይወስናል የቅንጣቶች ቅንጅትና አንቅስቃሴ በተለያዩ ቁስ አካል ሁነቶች ውስጥ ልዩነት አላቸው በቁስ አካል ቅንጣቶች ቅንጅት ላይ በመመሥረት ቁስ አካላት በሦስት ሁነቶች ይገኛሉ እነሱም ጥጥሮች ፈሳሾችና ጋሶች ናቸው ቁስ አካል ከአንድ ሁነት ወደ ሌላ ሁነት ሊለወጥ ይችላል የቅንጣቶች ቅንጅት መለዋወጥ የቁስ አካላት ሁነቶችን መለዋወጥ ያስከትላል የቁስ አካል ሁነቶችን ከዚህ በታች ባለው ሥዕል ላይ ተመልከትቺ ርን አጠቃላይ ሳይንስ የተማሪዎች መጽሐፍ ሰባተኛ ክፍል ሀ ጥጥር ለ ፈሳሸ ሐ ጋስ ሥዕል የቁስ አካል ሁነቶች ሀ ጥጥር ጥጥር ቁስ አካል ከሚገኙበት ሦስት ሁነቶች ውስጥ አንዱ ነው የራሳቸው ቅርፅና ይዘት ያላቸውና መታመቅ የማይችሉ ነገሮች ጥጥር ይባላሉ የጥጥር ቅንጣቶች በጣም ተቀራረበው ይገኛሌ ስለዚህ በጥጥር ውስጥ ያለው የቅንጣቶች እንቅስቃሴ የተገደበ ነው ምሣሌ የምግብ ጨው ስኳር እንጨትና የመሳሰሉት ሥዕል የጥጥር ቅንጣቶችን ቅንጅት ያሳያል ሥዕል የጥጥር ቅንጣቶች በጥጥር ቅንጣቶች መሃል ያለው የመሳሳብ ኃይል ጠንካራ መሆን ጥጥሩ የራሱ የሆነ ቅርጽና ይዘት እንድኖረው አድርጐታል ሞለክዩሎቹ በጠንካራ ኃይል ስለሚሟሳሳቡ በጣም ተቀራረበው ይገኛሉሌ ስለዚህ ግፊት በጨመርበትም ጥጥሮች መታመቅ አይችሉም ለፈሳሽ የፈሳሾች ቅንጣቶች በተወሰነ መልኩ ተራረቀው ይገኛሉ ከጥጥር ጋር ተነፃፀረው ሲታዩ እፍጋታቸው ዝቅተኛ ነው በፈሳሽ ቅንጣቶች መሃል ትንሽ ባዶ ቦታ ስላለ ፈሳሽ ከጥጥር ጋር ሲነፃፀር በተወሰነ መልኩ ይታመቃል ፈሳሾች የተወሰነ ቅርፅ የላቸውም ያሉትበትን የእቃ ቅርፅ ይይዛሉ ምሣሌ ውሃ ወተትና የመሳሰሉት። ሀ ርዝመት ለ መጠነ ቁስ ሐ እፍጋታ መ ቀለም ከዚህ በታች ከተሰጡት ነገሮች ውስጥ ቁስ አካል የሆነው የቱ ነው። የቁስ አካል ባህሪያት የቁስ አካሉ አይነት የአንድን ቁስ አካል ናሙና ከሌላው ቁስ አካል ለመለየት የሚንጠቀምበት ነው ልዩ ቁሶች ከሌላ ልዩ ቁስ የሚለዩበት የራሳቸው የሆነ ባህሪያት አላቸው ሳይንቲስቶች ልዩ ቁሶችን ለመለየት ባህሪያቶቻቸውን በሁለት ቦታ ከፍለው ያጠናሉ እነሱም አካላዊ ባህሪያትና ኬሚካላዊ ባህሪያት ናቸው ተግባር ከዚህ በታች በተሰጡት ላይ በቡድን በመወያየት ለክፍል ሪፖርት አቅርቡ እንደ ምግብ ጨው ስኳር አልኮል ውሃና ወረቀት ያሉ ነገሮች ቢሰጣችሁ እነዚህን ነገሮች እንዴት ትለያለችሁ። አንድ ጥጥር ልዩ ቁስ ወደ ፈሳሽነት የሚለወጥበት መጠነ ሙቀት ደግሞ ነጥብ ቅልጠት ይባላል ለምሣሌ በረዶ ነጥብ ቅልጠት ዖር ነው ይህ መጠነ ሙቀት በጥጥር ሁነት የሚገኝ በረዶ ወደ ፈሳሽ ሁነት የሚለወጥበት ነው የፈሳሽ አጠቃላይ ሳይንስ የተማሪዎች መጽሐፍ ሰባተኛ ክፍል ነጥብ እርገትና የጥጥር ነጥብ ቅልጠት እኩል ናቸው ስለዚህ የውሃ ነጥብ እርገትና የበረዶ ነጥብ ቅልመት ር ነው ነጥበ ፍሌት በተወሰነ መጠነ ሙቀት ላይ ፈሳሽ ልዩ ቁስ ወደ ጋስነት ይለወጣል ይህ ፈሳሽ ልዩ ቁስ ወደ ጋስ የሚለወጥበት መጠነ ሙቀት ነጥብ ፍሌት ይባላል ለምሣሌ ውሃ ከባህር ጠለል በሳይ ዐዐዌቄ መጠነ ሙቀት ላይ ወደ ጋስነትትነት ይለወጣል ንፁህ ፈሳሽ ልዩ ቁስ በሚፈላበት ወቅት ሁሉም ፈሳሽ ተኖ እስኪያልቅ ድረስ መጠነ ሙቀቱ ቋሚሜ ወይም የማይለዋወጥ ይሆናል ተግባር ከዚህ በታች ባሉት ላይ በቡድን በመወያየት የተግባባችሁበትን ሐሳብ ለክፍል ሪፖርት አቅረቡ በባህር ጠለል ላይ የውሃ የአልኮልና የምግበ ጨው ሠንጠረዥ በተስጠው ነጥብ ቅልጠትና ነጥብ ፍሌት መሠረት የነገሮችን አካላዊ ሁነት ጥጥር ፈሳሽ ወይም ጋስ መሆናቸውን ተንብዩ ሀ ውሃ ከ ር በታች ነው ለ አልኮል ከ ር በላይ ነው ሐ የምግብ ጨው ከ በታች ነው መ የምግብ ጨው በፀር እና በ መካከል ነው ሠ ውሃ በር እና በ ናፍር መካከል ነው ሠንጠረዥ የነእዚህ ነገሮች ነጥብ ቅልጠትና ነጠበ ፍሌት ልዩ ቁስ ነጥበ ቅልጠት ነጥበ ፍሌትቦ ሮር ውሃ ዐ አልኮል ኢታኖል የምግብ ጨው እፍጋት ልዩ ቁሶች ሁሉ ቦታ ይይዛሉ ይህ በልዩ ቁሶች የሚያዘው ቦታ ደግሞ ይዘት ይባላል እፍጋት የልዩ ቁሶችን መጠነ ቁስ ለይዘት በማካፈል የሚገኝ ነው የልዩ ቁሶች መጠነ ቁስ በግራም ከሆነና ይዘቱ በሚሊ ሊትር ከተሰጠ የእፍጋት አሃድ አጠቃላይ ሳይንስ የተማሪዎች መጽሐፍ ሰባተኛ ክፍል ግራምሚሜሚሊ ሊትር ይሆናል የእፍጋት ዓለም አቀፋዊ አሃድ ኪሎ ግራም ፐር ክዩብክ ሜትር በጓ ነው የልዩ ቁሱ መጠነ ቁስ የልዩ ቁሱ ይዘት አፍጋት ምሣሌ የኮፐር መጠነ ቁስ ግራም ከሆነና ይዘቱ ደግሞ ዐ ክዩብክ ሴንቲ ሜትር ከሆነ የኮፐር እፍጋት ስንት ይሆናል የኮፐሩ መጠታቋሰ ግራም በዣሩይያም ከሴሜ እፍጋት ግክሴሜ የንፁህ ውሃ እፍጋት በር መጠነ ሙቀት ላይ ዐ ግሴሜ ክ ነው የታወቁ የሆኑ ልዩ ቁሶች አማካይ እፍጋት ከዚህ በታች በሠንጠረዥ ተሰጥተዋል ሠንጠረዥ የአንዳንድ ታዋቅ ልዩ ቁስ እፍጋት ልዩ ቁስ እፍጋት በ ር መጠነ ሙቀት ላይ በግክሴሜ ጡገ የበቆሎ ዘይት ዐ ማር ዐ ደም ዐ ወተት ዐዐ የዘይት እፍጋት ከውሃ እፍጋት ያነሰ ነው ዘይት ውሃ ውስጥ በሚጨመርበት ጊዜ ውሃ ከሥር ይሆናል ዘይት ግን ከላይ ይንሳፈፋል ምክንያቱም ትልቅ እፍጋት ያለው ውሃ ወደ ታችኛው ንብርብር ሲገባ ያነሰ እፍጋት ያለው ዘይት ግን በላይኛው ንብርብር መቅረቱን ከዚህ በታች በሥዕል ላይ ተመልከትቺ ውም ሥዕል የውሃና የዘይት ደብልቅ አጠቃላይ ሳይንስ የተማሪዎች መጽሐፍ ሰባተኛ ክፍል ተግባር ከዚህ በታች ባሉት ላይ በቡድን ተወያዩ እንድን ነገር የእንጨትን በትር በእኩል ቦታ ብትሰብርሪ እፍጋቱ ይለወጣል። የተረዳሃውንሺውን ከዚህ በታች ባለው ሠንጠረዥ ውስጥ ፃፍፊ ሠንጠረዥ የተለያዩ ልዩ ቁሶች ሁነት ቀለም እና ሟሚነት መገንዘብና ማስተዋል ሀ በፊደላት ሀለሐ እና መ የተሰየሙ ነገሮች ምን እንደሆኑ ተናገርሪ ለ የሙከራ ሪፖርት በመፃፍ ለመምህርህሸ አቅርብቢ ከሚከተለው ተግባር ላይ አካላዊ ባህሪያቸውን መሠረት በማድረግ ነገሮችን እንዴት መለየት እንደምንችል ትገንዘባለህሽ ተግባር ከዚህ በታች ላይ በቡድን በመወያየት የተግባባችሁበትን ሐሳብ ለክፍል ሪፖርት አጠቃላይ ሳይንስ የተማሪዎች መጽሐፍ ሰባተኛ ክፍል አድርጉ በሠንጠረዥ ውስጥ በፊደላት ሀ እስከ መ የተወከሉ የንጥረ ነገሮች ነጥበ ፍሌት ነጥበ ቅልጠትና እፍጋት መሠረት በማድረግ እንድትለይዩ ተሰጥቶሃልሻል መምህርህሸ የአንዳንድ ንጥረ ነገሮች አካላዊ ባህሪያት በሠንጠረዥ ይሰጥሃልሻል ይህንን ሠንጠረዥ መሠረት በማድረግ በፊደላት ሀለሐ እና መ የተሰየሙ ንጥረ ነገሮች ስም ፃፍፊ ሀ ነጥብ ቅልጠትና እፍጋት በቅደም ተከተል እና ዐ ያለው ንጥረ ነገር የቱ ነው። ኘሮጀክት እንደ ኮፐር አይረን ወርቅ ብርና አሎሜሟኒየም ብረት አስተኔችን በማሰባሰብ እንደ ቀለም ማግኔታዊ ወይም ኢማግኔታዊ ሁነት ኤሌክትሪክ ማስተላለፍ ያሉትን አካላዊ ባህሪያት ተጠቅማችሁ በማጥናት ለዩአቸው በአካባቢያችሁ የሚገኙ ነገሮች አንደ አሸዋ ድንጋይ ዘይት ወረቀት ኮፐር ጨው ስኳርና የመሳሰሉትን በማሰባሰብ ውሃ ውስጥ መሟማት መቻልና አለመቻላቸውን ካጠናችሁ በኋላ በቡድናችሁ ተወያይታችሁ ለክፍል ሪፖርት አድርጉ መ መሙመቨሸፀሥ አጠቃላይ ሳይንስ የተማሪዎች መጽሐፍ ሰባተኛ ክፍል ኬሚካላዊ ባህሪያት የአንድ ነገር ይዘት ወይም ምንነት ሲለወጥ የሜታዩ ባህሪያት ኬሚካላዊ ባህሪያት ይባላሉ የቁስ አካል ኬሚካላዊ ባህሪያት በይዘታቸው ምክንየት ኬሚካላዊ ለውጥ ወይም ኬማካላዊ አፀግብሮት በማካሄድ የሚገለጹ ባህሪያት ናቸው ለምሣሌ እንደ አጠቃላይ ብረት አስተኔች ከአሲድ ጋር የመፀግበር ኬሚካላዊ ባህሪይ አላቸው የልዩ ቁሶችን ኬሚካላዊ ባህሪያት ማወቅ ለምን አስፈለገ። ሀ ጨውን በውሃ ውስጥ ማሟሟት ሐ የድኝ ቀለም ብጫ መሆኑ ለ ኬሚካላዊ አፀግብሮት መ የበረዶ መቅለጥ ከዚህ በታች ካሎት አካላዊ ባህሪያት ውስጥ መለካት የሚችል የቱ ነው ሀ ነጥበ ፍሌት ለ የሙዝ ሽታ ሐ የስኳር ጣዕም መ ሁሉም ከዚህ በታች ካሉት የቁስ አካል ባህሪያት ውስጥ ልዩ የሆነው የቱ ነው። ንፁህ የሚለው ቃል በሳይንስ ያለው ትርጉምና በህብረተሰብ ዘንድ ያለው ትርጉም ልዩነት አለው ለምሣሌ ህብረተሰቡ ንፁህ የሚላቸው ልዩ ቁሶች እንደ ብርቱካን አጠቃላይ ሳይንስ የተማሪዎች መጽሐፍ ሰባተኛ ክፍል ጭማቂ የቧንቧ ውወሃ ለስላሳ መጠጦችና የመሳሰሉት በኬሚካላዊ ዕንሰ ሐሳብ ግን ንፀህሁ ሳይሆኑ የተለያዩ ልዩ ቁሶችን በመስጣችው የያዙ ድብልቆች ናቸው ንፁህ ልዩ ቁሶች ቋሜ ባህሪያት ያላቸውና ከተመሳሳይ ቅንጣቶች የተፈጠሩ ናቸው ለምሣሌ ኦክስጂን ውሃ ወርቅ የምግብ ጨው ድኝና የመሳሰሉት ናቸው ንፁህ ልዩ ቁሶች በሁለት ይመደባሉ እነሱም ንጥረ ነገሮችና ውህዶች ናቸው ተግባር ይህንን ተግባር ለይ በቡድን በመወያየት ሐሳባችሁን ተለዋወጡ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንፁህ ልዩ ቁሶች በንጥረ ነገሮች ወይም በውህዶች ሥር መድብቢ የመደብክበትንሺበትን ምክንያት ግለጽጪ አይረን ውሃ ኦክስጂን ኮፐር ወርቅ ስኳር የምግብ ጨው ካርቦን ሃይድሮጂን ብር ክሎሪን ሜርኩሪ ብሮሜንና ሶዲየም ሃይድሮ ኦክሳይድ ሀ ንጥረ ነገሮች ንፁህ ልዩ ቁሶች ሆነው በኬሚካላዊ ለውጥ ሂደት ወደ ሌላ ጥቃቅን ልዩ ቁሶች መፍረስ የማይችሉ ንጥረ ነገሮች ይባላሉሌ ንጥረ ነገር አንድ ዓይነት አቶም ብቻ የያዘ ነው ለምሣሌ ብር ወርቅድኝኦክስጂንና የመሳሰሉት ናቸው የጥቂት ንጥረ ነገሮች ናሙና ከዚህ በታች ባለው ሥዕል ተመልከትቺ ሥዕል የንጥረ ነገሮች ናሙናዎች ሀ ወርቅ ቢጫ ቀለም ያለው ጥጥር ነገር ነው ለ አይረን ብርማ ቀለም ያለው ጥጥር ነገር ነው ሐ ሜረኩሪ በክፍል ውስጥ መጠነ ሙቀት ነጭ ብርማ ቀለም ያለው ፈሳሽ ነው በተፈጥሮ ንጥረ ነገሮች ይገኛሉ ሌሎች ጥቂት ንጥረ ነገሮች ደግሞ በቤተ ሙከራ ውስጥ በሰው ሰራሽ ዜዴዎች የተዘጋጁ ናቸው በአጠቃላይ እስከ አሁን የታወቁ የንጥር ነገሮች ቁጥር ናቸው ርን አጠቃላይ ሳይንስ የተማሪዎች መጽሐፍ ሰባተኛ ክፍል የንጥረ ነገሮች ቅንጣት ሞዴል በሥዕል ተመልከቷል ሥዕል ባለአንድ አቶምና ባለሁለት አቶም ንጥረ ነገር ቅንጣቶች ሞዴል ምስልን ያሳያል እነዚህ ንጥረ ነገሮች የራሳቸው ምድብና ባህሪያት አሏቸው ባህሪያቸውን መሠረት በማድረግ ንጥረ ነገሮች በሦስት ይመደባሉ እነሱም ብረት አስተኔዎችኢብረት አስተኔዎችና ከፊል ብረት አስተኔዎች ናቸው ብረት አስተኔዎች የብረት አስተኔዎች ባህሪያት ብረት አስተኔዎች ኤሌክትሪክሲቲን የማስተላለፊ የማብረቅረቅየመዘረጋትና የመጠፍጠፍ ባህሪያት ያላቸው ንጥረ ነገሮች ናቸው ከፍተኛ ነጥብ ቅልጠትና ነጥብ ፍሌት አላቸው ከሜርኩሪ በስተቀር ሁሉም በክፍል ውስጥ መጠን ሙቀት በጥጥር ሁነት ይገኛሉ ሜሪኩሪ ግን ፈሳሽ ነው ለምሣሌ ካልስየም አይረን ሶድየም አሎሜኒየምና የመሳሰሉት ናቸው አንዳንድ የሚታወቁ ብረት አስተኔዎችን በሥዕል ተመለከትቺ ሲልቨርብር ኮፐር መዳብ ማግኒዚየም አሉሚኒየም ሠ። ከዚህ በታች ካሉት ውስጥ ንፁህ ልዩ ቁስ የሆነው የቱ ነው። ሀ ሰልፈር ለ ውሀ ሐ ስኳር መ ማዕድን አጠቃላይ ሳይንስ የተማሪዎች መጽሐፍ ሰባተኛ ክፍል ከዚህ በታች ካሉት ልዩ ቁሶች ውስጥ ውህድ የሆነው የቱ ነው። አጠቃላይ ሳይንስ የተማሪዎች መጽሐፍ ሰባተኛ ክፍል ይህ ዘዴ ያለው ጥቅም ምንድነው። ሀ ማጥለል ለ ማቅረን ሐ ማትነን መ ወደ ማግኔት መያዝ መ መሙመሙ አጠቃላይ ሳይንስ የተማሪዎች መጽሐፍ ሰባተኛ ክፍል በተፈጥሮ በአካባቢያችን የሚገኙ ይዘትና መጠነ ቁስ ያላቸው ነገሮች ሁሉ ቁስ አካል ይባላሉ የቁስ አካል ቅንጣት ቲዎሪ ፖስቹሌት ወይም የቁስ አካል ቅንጣት ሞዴል ቁስ አካል ምን ዓይነት ባህሪይ እንደሚያንፀባርቅ ለመገንዘብ ይረዱናል በቁስ አካል ቅንጣቶች ቅንጅት ላይ በመመሥራት ቁስ አካል በሦስት ሁኔቶች መመደብ ይችላል። የጋሶች ቅንጣቶች በጣም ተራርቀው ስለሚገኙ ጋሶች የተወሰነ ይዘትና ቅርጽ የላቸውም የቁስ አካል ሁነቶች ሙቀትን በመውሰድ ወይም በመልቀቅ ከአንድ ሁነት ወደ ሌላ ሁነት ይለወጣሉ ታዋቂ የሆኑ የሁነቶች ለውጦች መቅለጥ መርጋት መትነን መቀዝቀዝ ስብለሜሽንድፖዝሽን ናቸው አካላዊና ኬሚካላዊ የቁስ አካል ባህሪያት ዋናው ጥቅማቸው ቁስአካልን ለመለየትና በሚገባ ለመግለጽ ነው « እንደ አጠቃላይ የቁስ አካል ባህሪያት በሁለት ይመደባሉ አነሱም አካላዊና ኬሚካላዊ ባህሪያት ናቸው « የቁስ አካልን ምንነትና ምንዝሮች ሳይለወጡ የሚታዩ ወይም የሚለኩ ባህሪያት አካላዊ ባህሪያት ይባላሉ ነገሮችን ለመለየት የሚጠቅሙ አካላዊ ባህሪያት እንደሚከተለው መመደብ ይችላሌ እነሱም በሰሜት ሀዋሳት የማሜለዩ አካላዊ ባህሪያትአካላዊ ሁነቶች መለካት የሚችሉት ወይም የተወሰነ መጠን ያላቸው አካላዊ ባህሪያት ኤሌክትሪክና ሙቀት ማስተላለፊ ናቸው በይዘታቸው ምክንያት ኬሚካላዊ ለውጥ ወይም ኬማካላዊ አፀግብሮት በማካሄድ ችሎታ የሚገለፁ የቁስ አካል ባህሪያት ኬማካላዊ ባህሪያት ይባላሉ ። ሙጫጭመሙ አጠቃላይ ሳይንስ የተማሪዎች መጽሐፍ ሰባተኛ ክፍል « በሳይንስ ውስጥ ንፁህ ልዩ ቁሶች ቋሚ ባህሪያት ያላቸውና ከተመሳሳይ ቅንጣቶች የተፈጠሩ ናቸው ይዘታቸው ላይ በመመሠረት ልዩ ቁሶች በሁለት ይመዳባሉ እነሱም ንፁህ ልዩ ቁሶችና ድብልቆች ናቸው ንፁህ ልዩ ቁሶች ንጥረ ነገሮችና ውህዶች በመባል በሁለት ይመደባሱሉ ጻ ንጥረ ነገሮች ልዩ ቁሶች ሆነው በኬሚካላዊ ለውጥ ሂደት ወደ ሌሎች ትናንሽ ነገሮች መፍረስ የማይችሉ ናቸው ጻ ውህዶች ልዩ ቁሶች ሆነው ከተለያዩ ሁለትና ከሁለት በላይ ንጥረ ነገሮች በኬሚካላዊ አፀግብሮት ሂደት የተፈጠሩ ናቸው ድብልቆች ሁለትና ከሁለት በላይ የሆኑ የተለያዩ ልዩ ቁሶች ቋሚ ባልሆነ ወደር ሲደባለቁ የሚሜገኙ ነገሮች ናቸው ዋህድዘር ደብልቆች የድብልቁ ምንዝሮች በቀላሉ በአይን ወይም በቀላል ማይኮሮስኮኘ መታየት የማይችሉ ናቸው ልይይዘር ድብልቆች የድብልቁ ምንዝሮች በቀላሉ በአይን ወይም በቀላል ማይክሮሶኮኘ መታየት የሚችሉ ናቸው ኬሚካላዊ ለውጦች የልዩ ቁሶችን ምንነትና ይዘት የሚቀይሩ ለውጦች ናችው « የተለያዩ ዘዴዎችን በመጠቀም ደብልቆችን ወደ ምንዝሮቻቸው መለያየት ይቻላል ማግኔታማ የሆኑና ማግኔታማ ያልሆኑ ደብልቆችን ለመለያየት ማግኔታዊ ልይይትን እንጠቀማለን ጥሊያ እርስ በርሳቸው የማይሟሙ የፈሳሽና ጥጥር ድብልቅን ለመለያየት የሚረዳ ዘዴ ነው ማትነን በፈሳሽ ሁነት የሚገኝን ነገር በሙቀት ጉልበት በመታገዝ ወደ ጋስ ሁነት በመለወጥ የመለያየት ዘዴ ነው ቀላል ንጥረት ነጥብ ፍሌታቸው በጣም የተራራቀ ሁለት ፈሳሾች ድብልቅን ለመለያየት የሚረዳ ዘዴ ነው መ መሙቨኹሸ አጠቃላይ ሳይንስ የተማሪዎች መጽሐፍ ሰባተኛ ክፍል የምዕራፍ መልመጃ የሚከተሉትን ጥያቄዎች ትክክል ከሆኑ እውነት ስህተት ከሆኑ ደግሞ ሐሰት በማለት መልስሺ ንጥረ ነገር በንፁህ ልዩ ቁስ ውስጥ ይመደባል የቁስ አካል አካላዊ ለውጥ ኬሚካላዊ ለውጥ ነው ሙቀትብርሃን ማግኔታዊ መስክና ድምፅ የኢቁስ አካል ምሳሌዎች ናቸው በቤት ውስጥ ሻማን በምትጠቀሙበት ጊዜ አካላዊ ለውጥን ብቻ ትመለከታላችሁ። አጠቃላይ ሳይንስ የተማሪዎች መጽሐፍ ሰባተኛ ክፍል ከዚህ በታች ለተሰጡት ጥያቄዎች ትክክለኛውን መልስ ስጥጪ ንጥረ ነገር ማለት ምን ማለት ነው። ደረጃ ኬሚካላዊ እኩልታን ከመጠነ ቁስ ምጥጥን ሕግ ጋር እንድስማማ ማድረግ ማመጣጠን ለምሣሌ ሀይድሮጂን ከኦክስጂን ጋር በመፀግበር ውሃን ይፈጥራል ኬሚካላዊ እኩልታውን ስንዕፍ ደረጃ ኬሚካላዊ እኩልታ በቃላት መፃፍ ሀይድሮጂን ኦክስጂን ውሃ አጠቃላይ ሳይንስ የተማሪዎች መጽሐፍ ሰባተኛ ክፍል ደረጃ በቃላት የተፃፈውን በውክሎችና ቀመሮች መፃፍ ዘዛ ደረጃ የተመጣጠነ ኬሚካላዊ እኩልታ መፃፍ ዘ መ » ኬሚካላዊ እኩልታን ማመጣጠን ኬሚካላዊ እኩልታ በመጠነ ቁስ ምጥጥን ሕግ መሠረት ይመጣጠናል በዚህ ሕግ መሠረት በኬሚካላዊ አፀግብሮት ውስጥ ቁስ አካል አይፈጠረም አይፈምም ስለሆነም በተፀግባሪዎች በኩል ያለው የቁስ አካል መጠነ ቁስ በስተግራ ያሉ ልዩ ቁሶች እና በውጤቶት በኩል ያሉት ቁስ አካሎች በስተቀኝ ያሉ ልዩ ቁሶች መጠነ ቁስ እኩል መሆን አለበት ይህ ተፀግባራዎችንና ውጤቶችን እኩል ለማድረግ የሚካሄደው ሂደት ኬሚካላዊ እኩልታን ማመጣጠን ይባላል መው ጭ ሀይድሮጂን ኦክስጂን ውፃ ኋሠ ወ ዛሪ ሥዕል የተመጣጠነ ኬሚካላዊ እኩለታ ኬሚካላዊ እኩልታን በተለያዩ ዘዴዎች ማመጣጠን ይቻላል ከነርሱም በሙከራ ዘዴ ማመጣጠንን እንመለከታለን በሙከራ ዘዴ ማመጣጠን በዚህ ዘዴ ኬሚካላዊ እኩልታዎችን ለማመጣጠን የሚከተሉትን ደረጃዎች መከተል ያስፈልጋል ደረጃ ተፀግባሪዎችንና ውጤቶችን በመለየት ቀስትን በመሃል በማድረግ ኬሚካላዊ አፀግብሮትን በቃላት መፃፍ ደረጃ እነዚህን ተፀግባሪዎችና ወጤቶችን ውክሎችንና ቀመሮችን በመጠቀም ኬሚካላዊ እኩልታን መፃፍ አጠቃላይ ሳይንስ የተማሪዎች መጽሐፍ ሰባተኛ ክፍል ደረጃ አስፈላጊ የሁኑትን ኮፍሸንቶች በውክሎችና ቀመሮች ፊት በመፃፍ የእያንዳንዱን ንጥረ ነገር አቶሞች ቁጥር እኩል ማድረግ በሙከራ ዘዴ ስናመጣጥን በስተግራም ሆነ በስተቀኝ ቁጥራቸው አነስተኛ ከሆኑ አቶሞች እንጀምራለን በመቀጠል ሁለተኛ አነስተኛ የሆነውን ማመጣጠንና የመሳሰሉት። ማጠቃለያ ቀ ኬሟካላዊ ውክል የንጥረ ነገሮችን ስም አሳጥሮ የመፅፍ ዘዴ ነው ቀ የንጥረ ነገር ውክል በአንድ ፊደል ብቻ የሚፃፍ ከሆነ ሁልጊዜ በትልቁ ፊደል ይፃፋል በሁለት ፊደላት የሚፃፍ ከሆነ ግን የመጀመሪያው በትልቁ ፊደል የሚፃፍ ሲሆን ሁለተኛው በትንሹ ፊደል ይፃፋል ቀ የአንዳንድ ንጥረ ነገሮች ውክል ከስማቸው ጋር አይዛመድም ይህም የሆነው እነዚህ ውክሎች ከንጥረ ነገሮቹ የላቲን ወይም ሌላ ቋንቋ ስም ስለተወሰዱ ነው ቀ የአንድ ንጥረ ነገር ስም በውክል ሲፃፍ የውህድ ስም ደግሞ በኬሚካላዊ ቀመር ይፃፋል አጠቃላይ ሳይንስ የተማሪዎች መጽሐፍ ሰባተኛ ክፍል ቀ ኬሚካላዊ ቀመር በውህድ ውስጥ የሚገኙ ንጥረ ነገሮች ውክሎች ስብስብ ነው ከሁለት አቶሞች በላይ ያላቸው የንጥረ ነገር ሞለክዩሎች አቶመ ብዙ ሞለኪዩሎች ይባላሉ ቀ የንጥረ ነገሮች የመፀግበር ብቃት ወይም ኃይል ቫለንስ ይባላል ቀ አንድንድ ንጥረ ነገሮች ከአንድ በላይ ቫለንስ አላቸው ለምሳሌ አይረን በአንዳንድ ውህዶች ውስጥ እንደ አይረን በ የሚፃፍ ባለንስ ሲኖረው በሌሎች ውህዶች ውስጥ ደግሞ እንደ አይረን የሚፃፍ የባለንስ ቁጥር አለው ቀ የብረት አስተኔና የኢብረት አስተኔ ውህዶች ቀመር ውስጥ ቫለንሲያቸው እኩል ከሆነ የአቶም ቁጥራቸው እኩል ይሆናል ቀ የባለ ሁለት አይነት አቶሞችን ውህዶች ለመሰየም በስተቀኝ ያለውን የኢ ብረት አስተኔ ስም ወደ ይድ በመቀየርና መጨረሻ በመጥራት ነው ቀ የአቶሞች ስብስበ ሆነው በብዙ ወህዶች ውስጥ የሚገኙና ራሳቸውን ችሎ መቆም የማይችሎ አዮኖች አቶመ ብዙ አዮኖች ተበለው ይጠራሉ ቀ የአቶመ ብዙ አዮኖች ያላቸው ውህዶች የብረት ኢስተኔውን አስቀድሞ በመጥራት በመቀጠል የአቶመ ብዙ አዮንን ስም በመጥራት ይሰየማሉ ቀ አይነት በውክሉ ውስጥ የተፃፈውን ንጥረ ነገር አይነትና ስም ይገልጻል ቀ አይነት በቀመር ውስጥ በቀመሩ ውስጥ የሚገኙ ንጥረ ነገሮች አይነት ማለት ነው ቀ በውክሎች ውስጥ መጠን ማለት የንጥር ነገሮች አቶሞች ቁጥር ማለት ነው ቀ በኬሚካላዊ ቀመር ውስጥ መጠን ማለት በውህድ ውስጥ ያሉ የእያንዳንዱ ንጥረ ነገር አቶሞች ቁጥር ማለት ነው ቀ በውክሎች ወይም ቀመሮች ግርጌ በስተቀኝ የሚፃፉ ቁጥሮች ስብስክሪፕት ተብለው ይጠራሉ ቀ ኬሚካላዊ አፀግብሮት ማለት አዲስ ነገሮች የሚፈጠሩበት ኬሚካላዊ ለውጥ ማለት ነው ቀ ኬሚካላዊ አፀግብሮት ውስጥ የመጀመሪያዎቹ ልዩ ቁሶች ተፀግባሪዎች ሲባሉ አዲስ የሚፈጠሩ ልዩ ቁሶች ደግሞ ውጤቶች ይባላሉ ቀ የመጠነ ቁስ ምጥጥን ሕግ የሚገልፀው በአፀግብሮት ውስጥ መጠነ ቁስ የማይፈጠርና የማይጠፋ መሆኑን ነው እንደ መጠነ ቁስ ምጥጥን ሕግ መሠረት በኬሚካላዊ አፀግብሮት ውስጥ አቶሞች አፈጠሩም አይጠፋምም አጠቃላይ ሳይንስ የተማሪዎች መጽሐፍ ሰባተኛ ክፍል ቀ ኬሚካላዊ እኩልታ ኬሚካላዊ አፀግብሮትን ውክሎችንና ቀመሮችን በመጠቀም አሳጥሮ የመፃፍ ዘዴ ነው ቀ በኬሚካላዊ አፀግብሮት ውስጥ በግራ በቀኝ ያሉትን አቶሞች እኩል የማድረግ ሂደት ዘዴ ኬሚካላዊ እኩልታዎችን ማመጣጠን ይባላል ቀ ኬሚካላዊ እኩልታን በሙከራ ዘዴና በተለያዩ ዘዴዎች ማመጣጠን ይቻላል። አጠቃላይ ሳይንስ የተማሪዎች መጽሐፍ ሰባተኛ ክፍል የህዋስ ግኝት እና ፍቺ ለህዋስ ሳይንስ ዕድገት ከፍተኛ ሚና የተጫወተው የማይክሮትስኮፕ መገኘት ነው የህዋስ ስነሕይወት እንደ አንድ ሳይንስ በመወሰዱ በዘርፋ ጥንትና ምርምር የተጀመረው በኛ ክፍለ ዘመን ውስጥ ነው ይሁን እንጂ ባዮሎጅስቶች ሰለ ሕዋስ ማጥናት የጀመሩት ከኛውክዘመን ጀምሮ ነው የህዋስ መዋቅሮች ተግባሪ የፅፅዋት እና የእንስሳትን የህዋስ መዋቅሮች ማነፃፀር በቡድን በመሆን በዕፅዋት እና እንስሳት የህዋስ መዋቅር መካከል ያለውን ተመሳሳይነትና ልዩነት ላይ በመመካከር የደረሳችሁበትን ለክፍላችሁ አቅርቡ የተለያዩ ህዋሳት የየራሳቸው ተግባር እና ባህሪያት አላቸው ይሁን እንጂ ብዙ ተመሳሳይ ባህርያትም አላቸው በመሆኑም ሁሉም ህዋሳት በውጭ በኩል የሚሸፍናቸው የህዋስ ክርታስ የሚባል መዋቅር አላቸው ይህም ከአከባቢ ወደ ህዋስ የሚገቡ እና ከህዋስ ወደ አከባቢ የሚወጡ ነገሮችን የሚቆጣጠር መዋቅር ነው በህዋስ ክርታስ ተሸፍኖ ያለው የህዋስ ይዘቶች በሁለት ይከፈላሉ እነሱም ኑክለስ እና ቤተ ህዋስ ናቸው ህዋሳት በውስጣቸው የተለያዩ ጥቃቅን መዋቅሮች አላቸው እነዝህ ጥቃቅን መዋቅሮች ክፍለ ህዋስ ዐዌበ ይባላሉ እነሱም የተወሰነ የየራሳቸው ተግባራት አላቸው ለምሳሌ ሐይለ ህዋስ አረንጓቀፍመካን ኘሮቲን የመሳሰሉት ናቸው የፅፅዋት እና እንስሳት ህዋስ መዋቅሮች የዕፅዋት እና እንስሳት ህዋሳት በጥምር ማይክሮስኮፕ ስር ሲታዩ ሶስት ዋና ዋና የህዋስ መዋቅሮች ይታያሉ እነሱም የህዋስ ክርታስ ቤተ ህዋስ እና ኑክለስ ናቸው የህዋስ ክርታስ ስዕል የእንስሳት ህዋስ መዋቅር ህዋሳት ተመሳሳይ የህዋስ መዋቅሮች ባይኖራቸዉም ከህዋስ መዋቅሮች መካከል የሚከተሉት ጥቅቶች ናቸዉ አጠቃላይ ሳይንስ የተማሪዎች መጽሐፍ ሰባተኛ ክፍል የህዋስ ክርታስ ከህዋስ ወደ ውጭ የሚወጡትንና ከውጭ ወደ ህዋስ የሚገቡትን ነገሮች ይቆጣጠራል ቤተ ህዋስ የህዋስ ፈሳሸ ሆኖ የተለያዩ የህዋስ መዋቅሮች በውስጥ የያዘ ነው ኑክለስ የህዋስን ተግባራት የሚቆጣጠር የህዋስ መዋቅር ነው አረንጓቀፍ በዕፅዋት ህዋስ ውስጥ የሚገኝ የህዋስ መዋቅር ሆኖ በውስጡ አረንጓዴ ሐመልማልን የያዘና ምግብ የሚዘጋጅበት መዋቅር ነው ፊፒት አዮኖችን ውሃን እና ውጋጅ ነገሮችን የሚያከማች የህዋስ መዋቅር ነዉ ህዋስ ግንብ የዕዕዋት ህዋስ ከህዋስ ክርታስ በውጭ በኩል ሸፍኖ የሚገኝ ነው የህዋስ ግንብ ህይወት አልባ ሆኖ ክፍለ ህዋስ የህዋስን ቅርፅ መጠበቅና በዉስጥ በኩል የሚገኙ የህዋስ መዋቅሮችን ከአደጋ የሚከላከል ነው ሐይለ ህዋስ የህዋስ ትንፈሳ የሚካሄድበት እና የሐይል ምንጭ የሆነ የህዋስ መዋቅር ነዉ መካነኘሮቲን ኘሮቲንን የሚያመርት የህዋስ መዋቅር ነው ህዋስ ስናሰልት ኘሮቲንና ልፕድን የሚያቀናጅየሚያሽግ እና የሚያጓጓዝ ህዋስ መዋቅር ነው የጎልጂ ዕቃ ኘሮቲንና ልፕድን በማሸግ እና በማቀናጀት የሚያጓጉዝ የህዋስ መዋቅር ነው የህዋስ መዋቅራቸዉን መሠረት በማድረግ ህዋሳት በሁለት ይከፈላሉ እነሱም ፕሮካርዮት እና እዩካርዮት ናቸው ፕሮካርዮት ባለ አንድ ህዋስ ዘ አካላት ሆኖ የኑክለስ ክርታስ እና በክርታስ የተሸፈኑ የህዋሳ መዋቅሮች የሌላቸው ናቸው ለምሳሌ ባክቴሪያ እና አረንጋዴ ሰማያዊ ዋቅላማ እዩካርዮት ባለ አንድ ወይም ባለ ብዙ ህዋስ ዘአካላት ሆኖ የኑክለስ ክርታስ እና በክርታስ የተሸፈኑ የህዋሳ መዋቅሮች ያላቸው ዘ አካላት ናቸው ለምሳሌ ዕፅዋት እንስሳ ፈንገስ እና ኘሮቶዞዋ ናቸው አጠቃላይ ሳይንስ የተማሪዎች መጽሐፍ ሰባተኛ ክፍል ስዕል የዕዕዋት ህዋስ መዋቅሮች መካነኘሮቲን ስዕል የእንስሳት ህዋስ መዋቅሮች ስዕል እና በመመልከት በዕፅዋት እና በእንስሳት ህዋስ መዋቅሮች መካከል ያለውን ልዩነት ግለፅጭ የዕፅዋት እና የእንስሳት ህዋሳት ተመሳሳይነት እና ልዩነት አላቸው በሁለቱ መካከል ያሉትን ዋና ዋና ልዩነቶች ከዝህ በታች የተዘረዘሩት ናቸው አጠቃላይ ሳይንስ የተማሪዎች መጽሐፍ ሰባተኛ ክፍል ሠንጠረዥ በዕፅዋት እና በእንስሳት ህዋስ መካከል ያሉት ልዩነቶች የዕፅዋት ህዋስ የእንስሳት ህዋስ ህዋስ ግንብ አላቸው የህዋስ ግንብ የላቸውም በህዋስ ጥግ የሚገኝ ኑክለስ አላቸለው ለህዋስ መሃል የሚገኝ ኑክለስ አላቸው የተወሰነ ቅርፅ አላቸው ያልተወሰነ ቅርፅ አላቸው አረንጓቀፍ አላቸው አረንጓቀፍ የላቸውም ትልቅ ፊፒት ከህዋስ መሐል አላቸው ትልቅ ፊፒት የላቸውም በመጠን ትልቅ ናቸው በመጠን ትንሽ ናቸው ሙከራ የሙከራ ርዕሰ የዕፅዋትን ህዋስ በማይክሮስኮፕ ማየት አላማየቀይ ሽንኩርት ህዋስ ናሙናን አዘጋጀቶ በማይክሮስኮኘ ማየት የሚያስፈልጉ ነገሮች ጥምር ማይክሮስኮፕ የስሳይድ ሽፋን መቆንጠጫ ላ ቀይ ሸንኩርት ማንጠባጠቢያ ስሳይድ ቢክር እና ውሃ የአዮዲን ሙሙት የሙከራ ቅደም ተከተል አንድ ጠብታ ውሃ በንፁሕ ስላይድ ላይ አደርግጊ የቀይ ሸንኩርት ውስጣዊ ገበር በመቆንጠጫ በስሱ በመላጥ አዘጋጅጂ የተዘጋጀውን የሽንኩርት ገበር ውሃ ባለው ስላይድ ላይ ማስቀመጥጭ በስላይዱ እና በስላይድ ሽፋን መካከል አየር በማይገባ መልኩ በስላይድ ላይ ያለውን የሽንኩርት ናሙና በስላይድ ሽፋን ሽፍንኝ የተዘጋጀውን ናሙና በመጀመሪያ ዝቅተኛ የማጉላት አቅም ባለው የአካል ምስሪት በመጠቀም ተመልከትች በመጀመሪያ ምስል ለማየት ኮርሰ ማስተካከያን ማንቀሳቀስ ቀጥሎ የጠራ ምስል ለማየት ፋይን ማስተካከያን ማንቀሳቀስ የአኑትዲንን ሙሙት ሁለት ጠብታ በስላይድ ሽፋን ጫፍ በኩል በማንጠባጠብ ሙሙቱ እስኪሰራጭ ድረስ ለተወሰነ ደቂቃ መጠበቅቂ የ እና ተራ ቁጥር ሂደት በድጋሜ መተግበር የሜታየውን በስዕል ማሳየት መ መሙመመቨሙመጭዮ ድጩ ዐህ አጠቃላይ ሳይንስ የተማሪዎች መጽሐፍ ሰባተኛ ክፍል ስዕል የሸንኩርት ውስጣኛው ገበር ህዋስ በማይክሮስኮፕ ሲታይ የአዮዲንን ሙሙት የተጨመረቤት እና ያልተጨመረቤት መካከል ያለዉ ልዩኔት ምንድን ነዉ። የሸንኩርት ውስጣዊ ገበር እና የጉንጭ ውስጣዊ ህዋስ በመጠን በቅርጽ እና ኑክለስ ቦታ አንጻጽራቸዉ የህዋስን መዋቅሮች በአከባቢ ከሚገኙ ነገሮች ጋር በማመሳሰል የህዋስን ተግባር በቀላሉ መረዳት ይቻላል በዝሁም መሰረት በህዋስ መዋቅሮች ውስጥ የሚከናወኑ ተግባራትን ከቤት አሰራር ጋር እንደ ምሳሌ ማነፃፀር ይቻላል ቤት ሀዋስ የቤት በርመህዋስ ክርታስ የቤቱ ወለልመሠቤተህዋስ ምሰሰ መ ኑክለስ ድስት መከነ ኘሮቲን መሶብ አይለ ህዋስ ማዕድ ቤትሁ መ ህዋስ ሰኖስልት ሙትጮ አጠቃላይ ሳይንስ የተማሪዎች መጽሐፍ ሰባተኛ ክፍል ማብራሪያ የቤት በር ወደ ቤት የሚገቡትን እና የሚወጡትን ሁሉ እንደ ሚቆጣጠረዉ የህዋስ ክርታስ ከህዋስ ወደ ውጪ የሚወጡትንና ከውጪ ወደ ህዋስ የሚገቡትን ነገሮች ይቆጣጠራል « ወንበሮች ጠረሴዛዎች እና የተለያዩ እቃዎች ቤበቱ ወለል ላይ እንደሚገኙ ሁሉ ቤተክርታስም በዉስጡ የተለያዩ የህዋስ መዋቅሮችን የየዛል ላ ምሰሶ የቤቱን ሚዛን ጠብቆ እንደሚያቆም ሁሉ ኑነክለስም የህዋስን ተግባር ይቆጣጠራል በድስት ዉስጥ የሥጋ እና የሸሮ ወጥ እንደሚዘጋጅ ሁሉ መካነ ፕሮቲን ፕሮትን ያዘጋጃል ላ መሶብ ሃይል እና ጉልቤት ሰጪ የሆኑ ምግቦችን እንደ ዳቦ እንጅራ ለማስቀመጥ እንደሚያገለግል ሁሉ ሐይለ ህዋስ ህዋሳት ተግባራቸው ለማከናወን የሚረዳችውን ጉልበት ያመነጫል የተለያዩ ምግቦች በማዕድ ቤት እንደሚዘጋጅ ሁሉ በህዋስ ሰናስልት ዉስጥ የተለያዩ ነገሮች ይዘጋጃሉ የህዋስ መጠን እና ቅርፅ ህዋሳት በመጠን እና በቅርፅ የተለያዩ መሆናቸውን ምሳሌ በመውሰድ ግለፅጭ የተለያዩ ዘአካላት የተለያዩ ህዋሳት አላቸው እንዲሁም የአንድ ዘአካል ህዋሳትም ልዩነት አላቸው ህዋሳት የሚለያዩት በመጠናቸው በቅርፃቸው እና በውስጣዊ ቅንጅታቸው ነው የህዋሳት መጠንና ቅርፅ ከተግባሮቻቸው ጋር ተያያዥነት አላቸዉ ለምሳሌ ነጭ የደም ህዋስ እና አሜባ ቅርፃቸውን ይቀያይራል የወንድ ነባዘር የወንዴ የዘር ህዋስ ህዋስ ለእንቅስቃሴ የሚረዳ ጅራፍ መሳይ ልምጭ አለው እንዲሁም ፓራሚሲየም ደግሞ ስሊፐር የሚመሥል ቅርፅ አላቸው የህዋስ ቀይ የደም የነርቭ የፓራሚሲየም ህዋስ የአጥንት አይነቶች ህዋስ ሀዋስ ህዋስ ቅርጸቻቸው ሕ ስዕል የተለያዩ ህዋሳት ቅርዕ ልዩነት አብዛኛው ህዋሳት በመጠን በጣም ጥቃቅን ስለሆኑ በማይክሮስኮፕ አገዛ በስተቀር በባዶ አይን አይታዩም የተወሰኑት ደግሞ በመጠን ትላልቅ ስለሆኑ በባዶ አይን ሊታዩ ይችላሉ ለምሳሌ የወፎች እንቁላል በባዶ አይን ይታያሉ ሠንጠረዥ የህዋስ መጠንና ቅርፅ ልዩነት አጠቃላይ ሳይንስ የተማሪዎች መጽሐፍ ሰባተኛ ክፍል የህዋስ አይነት መጠን በቱህጠ ክቨ የህዋስ ቅርፅ ቀይ የደም ህወስ ክብ የሰው ዕንቁላል ሞላላ አሜባ ቋሚ ቅርፅ የለዉም የሰጎን ዕንቁላል ሞላላ ባለ አንድ ህዋስ ዘአካላት በባለ አንድ ህዋስ እና በባለ ብዙ ህዋስ ዘአካላት መካከል ያለውን ልዩነት ምሳሌ በመስጠት ግለፅጭ ሁሌም ዘአካላት ከአንድ ወይንም ከአንድ በላይ ከሆኑ ህዋስህዋሳት የተገነቡ ናቸው ያላቸውን የህዋስ ብዛት መሠረት በማድረግ ዘአካላትን ባለአንድ ህዋስ እና ባለ ብዙ ህዋስ ዘአካላት በማለት በሁለት ይከፈላሉ ባለ አንድ ህዋስ ዘአካላት አንድ ህዋስ ብቻ ያላቸው ዘአካላት ናቸው እነዝህ ዘአካላት በመጠን ትናንሽ በመሆናቸው ያለማይክሮስኮፕ አይታዩም ለምሳሌ ባክቴሪያአብዛኛው ዋቅላሚ የተወሰኑ ፈንገሶች እና ፕሮቶዞዋ በአይን የማይታዩ ባለ አንድ ህዋስ ዘአካላት ናቸው ረ ኢዮግሊና ፕሮቶዞዋ ስዕል ባለ አንድ ህዋስ ዘአካላት ባለ ብዙ ህዋስ ዘአከላት ባለ ብዙ ህዋስ ዘአካላት ከአንድ በላይ ከሆኑ ህዋሳት የተገነቡ ናቸው እነዝህ ህዋሳትም በዘአካሉ ውስጥ የተለያዩ ተግባር አላቸው በሰውነታችን ውስጥ እንደ የደም ህዋስ የጡንቻ ህዋስ የነርቭ ህዋስ የአጥንት ህዋስ እና ልሎችም ይገኛሉ እንዲሁም በአንድ ተክል የግንድ ህዋስ የስር ሕዋስ እና ሌሎች ብዙ ሕዋሳት አለው የባለ ብዙ ህዋስ ዘአከላት ምሳሌዎች ተክሎች አሣዎች አዕዋፋት እንቁራሪት አስተኔዎች ገበሎ አስተኔዎች እና የመሳሰሉት ናቸው መ መሙመመቨ አጠቃላይ ሳይንስ የተማሪዎች መጽሐፍ ሰባተኛ ክፍል መ ዛፍ ስዕል ባለብዙ ህዋስ ዘአካላት ሕዋስህብረ ሕዋስ አካል እና ስርዓተ አካል የህዋስ ህብረ ህዋስ አካል እና ስርዓተ አካል ልዩነት ምንድ ነው። ፕ ፐ ሙ መዋቅር በቅደም አጠቃላይ ሳይንስ የተማሪዎች መጽሐፍ ሰባተኛ ክፍል ማይክሮስኮፕ የኦፕቲካል መሣሪያ ሆኖ በባዶ አይን የማይታዩ ነገሮችን አጉልቶ እና አጥርቶ የሚያሳይ ነው ሮበርት ሁክ እአአ ለመጀመሪያ ጊዜ ህዋስ የሚለውን ሰም የሰየመ ነው አንቶሂ ቫን ልዊን ሁክ እአአ ማይክሮስኮኘን አሻሸሉ በማዘጋጀት ባለአንድ ዘአካላትን መመልከት የቻለ ሰዉ ነዉ ሁለት የማይክሮስኮፕ አይነት አለ እነሱም ቀላል እና ጥምር ማይክሮስኮፕ ናቸው በሁሉም ዘአካላት ውስጥ የህዋሳት የመዋቅር እና የተግባር መሠረት ናቸው ላ ሁሉም ዘአካላት ከአንድ ህዋስ ወይንም ከአንድ በላይ ህዋሳት የተገነቡ ናቸው አንድ ህዋስ ያላቸው ዘአካላት ባለአንድ ህዋስ ዘአካላት ሲባሉ ከብዙ ህዋሳት የተገነቡ ዘአካላት ደግሞ ባለብዙ ዘአካላት ይባላሉ ህዋስ በመጠን በቅርፅ እና በተግባራቸው ይለያያሉ የእንስሳት እና ዕፅዋት ህዋሳት በሙሉ እንደነ ህዋስ ክርታስ ቤተ ህዋስ እና ኑክለስ ያሉ ዋና ዋና የህዋስ መዋቅሮች አላቸው በቅርፃቸው እና በተግባራቸው ተመሳሳይነት ያላቸው ህዋሳት በመጣመር ህብረ ህዋስን ይፈጥራሉ የተለያዩ ተግባር ያላቸው ህብረህዋሳት አካልን ይፈጥራሉ የተለያየ አካላት በመጣመር ስርዓተ አካልን ይፈጥራሉ ስርዓተ አካለትም በመጣመር ዘአካላትን ይፈጥራሉ ህዋሳት የህዋስ ትንፈሳ ሂደትን በመጠቀም ለመኖር የሚያስፈልጋቸውን ጉልበት ያመርታሉ ሐይለ ህዋስ በእንስሳት እና ዕፅዋት ህዋሳት ውስጥ የሚገኝ የህዋስ መዋቅር ሆኖ አክስጆን በመጠቀም በህዋስ ትንፈስ ሂደት ጉልበት የሚመረትበት ቦታ ነው አረንጓዴ ተክሎች ዋቅላሜዎች እና የተዋሰኑ ባክቴሪዎች በብርሃን አስተፃሞሮ ሂደት ምግባቸውን ያዘጋጃሉ አረጓቀፍ በዕፅዋት ህዋስ መዋቅር ውስጥ የሚገኝ ሆኖ የብርሃን አስተፃምሮ የሚካሄድበት ቦታ ነው የምዕራፍ አራት መልመጃ የሚከተሉትን ጥያቄዎች በማንበብ ትክክል የሆኑትን እውነት ትክክል ያልሆነው ደግሞ ሐሰት በማለት መልስ ኑክለስ በእንስሳት ህዋስ መሐል ላይ የሚገኝ የህዋስ መዋቅር ነው በሁሉም ዘአካላት ውስጥ ህዋስ የመዋቅር እና የተግባር መሠረት ነው ኦክስጅንን የሚጠቀመው የህዋስ ትንፈሣ በሐይለ ህዋስ ውስጥ ይካሄዳል ሙዴ ። በስፍን ኘሮቲስታ ውስጥ የሚገኙት ዘአካላት እዩካርዮት ስሆኑ አብዛኛቻቸው ባለ አንድ ህዋስ ጥቂቶቻቸው ደግሞ ባለብዙ ህዋስ ናቸው አብዛኞቻቸው በወሃማ ሞቹጌ ውስጥ ይኖራሉ ነገር ግን ጥቂት ብቸኛ ዝርያዎቻቸው እርጥበት ባለው የየብስ ምቹጌ ውስጥም ይኖራሉ የስፍን ኘሮቴስታን ዘአካላት ምግብ የሚያገኙበትን ሁነታ አጠቃላይ ሳይንስ የተማሪዎች መጽሐፍ ሰባተኛ ክፍል መሠረት በማድረግ በሁለት መክፈል ይቻላል እነሱም ኘሮቶዞዋ እና ዋቅለሚዎች ናቸው ኘሮቶዞዋ ሁሉም ኘሮቶዞዋዎች ባለ አንድ ህዋስ ሆኖ ህዋስ ግንብ የሌላቸው ናቸው አረንጓዴ ሐመልማል ስለሌላቸው የራሳቸውን ምግብ መሠራት አይችሉም ስለዝህ ሄትሮትሮፎች ይባላሉ ኘሮቶዞዋዎች በውሃማ እና የብሳዊ ምቹጌዎች ውስጥ ይኖራሉሌ ኘሮቶዞዋዎች የተለያዩ የመንቀሳቀሻ መዋቅሮች አላቸው እነሱም ሀ ሽፋሽፍት ምሳሌ ፓራሚስየም ለ ልምጭት ለምሳሌ ጃርዲያ ሐ የሐሰት እግር ለምሳሌ አሜባ የመንቀሳቀሻ መዋቅር የሌላቸው ኘሮቶዘዋዎችም አሉ ለምሳሌ ኘላስሞዲየም ፓራሚሲየም ፓራሚሲየም ባለ አንድ ህዋስ ዘአካል እና ስሊፐር የሚመስል ቅርፅ ያለው ስሆን በሸሽፋሽፍት የተሸፈነ መዋቅር አለው ፓራሚስየም በተኛ ውሃ ውስጥ የሚኖር ሆኖ የበሰበሱ ዘአካላትን እና ባክቴሪያን በመመገብ የሚኖር ነው ፓራሚሲየም ሁለት ኑክለሶች አሉት እነሱም ለመራባት የሚያገለግል ትንሹ ኑክለስ እና መታቦልዝምን የሚቆጣጠር ትልቁ ኑክለስ ነው ተኮማታሪ ፊፒት ትንሹ ኑክለስ ትልቁ ኑክለስ የአናል ቀዳዳ ተኮማታረ ፊፒት ስዕል የፓራሚስየም ህዋስ መዋቅሮች አጠቃላይ ሳይንስ የተማሪዎች መጽሐፍ ሰባተኛ ክፍል ሙከራ የሙከራው ርዕስ የፖፓርሚሜስየም ህዋስ መዋቅርን ማየት አለማ ፓራሚስየምን በማርባት ውጫዊ የህዋስ መዋቅራቸውን በማይክሮስኮፕ መመልከት የሚያስፈልጉ ነገሮች ማይክሮስኮፕ ስላይድ የስላይድ ሽፋን መንጠባጠብያ በውሃ የረጠበ ሣር ድርቆሽ የተኛ ውሃ እና መካከለኛ ቢከር የሙከራው ቅደም ተከተል የተሰባበረ የሳር ድርቆሽ በመውሰድና በማርጠብ በመጠን መካከለኛ የሆነ ቢከር ውሰጥ ጨምርሪ በቢከሩ ውስጥ የተኛ ውሃ በመጨመር በቤተ ሙከራው ውስጥ ቢያንስ ለአንድ ሳምንት አቀይ ከቢኪከሩ ውስጥ ያለዉን ናሙና በማንጠባጠቢያ በመወስድ በስላይድ ላይ አንጠባጠብቢ ስላይዱን በስላይድ ሽፋን በመሸፈን በማይክሮስኮፕ ተመልከትቺ በመጀመሪያ ዝቅተኛ የማጉልት አቅም ባለው የአካል ምስሪት በመቀጠልም መካከለኛ የማጉላት አቅም ባለው የአካል ምስሪት በመጠቀም በማይክሮስኮፕ ስር ያየኹውንሸውን ስዕል በመሳል የህዋስነ መዋቅሮች ሰይመሚ ዋቅላሚዎች ዋቅላሚዎች ባለ አንድ ወይም ባለ ብዙ ህዋስ የሆነ ዘአካላት የያዙ ናቸው ሁሉም ዋቅላሟዎች አረንጓዴ ሐመልማል ስላላቸው የራሳቸውን ምግብ ማዘጋጀት ይችሳላሉ ስለዝህ ምግብ ሰሪዎች ወይንም አውቶትሮፎች ይባላሌ ህዋሳቸው የህዋስ ግንብ አለው ከብዙ ህዋስ የተገነቡ ዋቅላሜዎች የባህር አረም በመባል ይታወቃለ አብዛኛው ዋቅላሚሜዎች በውሃማ ምቹንጌ ሐይቅ እና ባህር ውስጥ የሚኖሩ ሲሆኑ ጥቂቶቹ ደግሞ እርጥበት ባለበት ቦታ ለምሳሌ ድንጋይ ላይ አፈር እና እንጨት ላይ ይኖራሉ አጠቃላይ ሳይንስ የተማሪዎች መጽሐፍ ሰባተኛ ክፍል ስዕል ዋቅላሚዎች ተግባር የዋቅላሟዎች እና የፕሮቶዞዋዎች ባህሪያት ላይ መወያየት በቡድን በመሆን ከዝህ በታች ባሉት ነጥቦች ላይ በመወያየት ለክፍላችሁ አቅርቡ ሀ የዋቅላሚሟዎች ባህሪያት እና ምቹጌዎች ለ የፕሮቶዞዋ ባህሪያት እና ምቹጌዎች መልመጃ ከዚህ በታች ላሉት ጥያቄዎች ትክክለኛ መልስ ምረጥጭ ከሚከተሉት መካከል በስፍን ፕሮቲስታ ውስጥ የማይመደበው የቱ ነው። ሀ ቤተ ህዋስ ሐ ካፕሱል ለ ልምጭት መ ሁሉም የባክቴሪያ ህዋስ መዋቅር ናቸው ህይወት ያላቸው ነገሮች እንደ መመገብ መተንፈስ መላመድ መራበት ቁጣት ማደግ እና የመሳሰሉት ባህሪያት አላቸው ህይወት የሌላቸው ነገሮች ደግሞ እንዝህን ባህርያት የላቸውም አጠቃላይ ሳይንስ የተማሪዎች መጽሐፍ ሰባተኛ ክፍል አንድ ዘአካል በአለም ላይ በአንድ ስም እንዲጠራ የሚሰየመው ስያሜ ሳይንሳዊ ስም ይባላል ሳይንሳዊ ስም ሁለት ቃላት አሉት እነሱም የዝርያ ስም እና የብቸኛ ስም ነው አንድን ዘአካል ሁለት ቃላት ባለው ስም የመሰየም ሂደት የክሌስም ስያሜ ወበጠ ክክበከርሀዌዌ ይባላል በምደባ እርከኖች ውስጥ ሰባት ዋና ዋና የምደባ እርከን ደረጃዎች ይገኛል ከትልቅ ወደ ትንሽ ወይንም ከትንሽ ወደ ትልቅ በቅደም ተከተል መፃፍ ይቻላል ለምሳሌ ከትልቅ ወደ ትንሽ ሲፃፍ ስፍን » ክፍለ ስፍን » መደብ ክፍለ መደብ ዘመድ ን ዝርያ ብቸኛ ዝርያ ናቸዉ በአሁኑ ጊዜ በሚታወቀው የምደባ ስርዓት ህይወት ያላቸው ነገሮች በአምስት ስፍን ስር ይመደባሉእነሱም ስፍን እንስሳት ስፍን ዕፅዋት ስፍን ፈንገስስፍን ኘሮቴስታ እና ስፍን እንስሳት ናቸዉ ስፍን እንስሳት ካላቸው ባህሪያት መካከል ጥቂቶቹ ሁሉም ባለ ብዙ ህዋስ መሆናቸው እዩካርዮት መሆናቸዉ እና የህዋስ ግንብ የሌላቸው እና አረንጓዴ ሐመልማል የሌላቸው ናቸው ስፍን እንስሳት በጀርባ አጥንት መኖር አለመኖርን መሠረት በማድረግ በሁለት ይከፈላሉ እነሱም የበጀርባ አጥንት የለላቸዉ አና የበጀርባ አጥንት ያላቸዉ እንስሳት ናቸው የበጀርባ አጥንት የለላቸዉ እንስሳት ምሳሌ ሶስት አፅቄዎች ትሉች እና የመሳሰሉት ናቸው ሶስት አፅቄዎች የበጀርባ አጥንት የለላቸዉ እንስሳት ሆኖ በሶስት የሚከፈል የአካል ክፍሎች አላቸው እነሱም ራስ ደረት እና ሆድ ናቸው ለምሳሌ ቢራቢሮ የበጀርባ አጥንት ያላቸዉ እንስሳት የጀርባ አጥንት ያላቸው እንስሳት ሆኖ በአምስት መደብ ይከፈላሌሉ እነሱም መደብ አሣ መደብ እንቁራራሪት አስተኔዎች መደብ ገብሎ አስተኔች መደብ አዕዋፋት እና መደብ አጥቢያዎች ናቸው ስፍን ዕፅዋት ባለ ብዙ ህዋስ ዘአካላት ሃኖ ህዋሳቸው ከሴሉሎስ በተገነባ ህዋስ ግንብ የተሸፈነ እና አረንጋዴ ሐመልማል ያላቸው ናቸው ስፍን ዕፅዋት ዘር በመኖር እና ካለመኖርን መሠረት በማድረግ በሁለት ዋና ዋና ቡድኖች ይከፈላሉ እነሱም ዘር አልባ ዕፅዋት ብሪዮፋይታ እና ቴሪዶፋይታ እና በዘር የሚራቡግልብ ዘር እና ከንንብ ዕፅዋት ናቸው ፈንገሶች የህዋስ ገንብ እንጂ አረንጓዴ ሐመልማል የላቸውም ስለዝህ ሄትሮትሮፎች ሆኖ በአፈራሪሽንት በጥገኝነት ወይንም በተደጋጋፊነት ይኖራሉ ፈንገሶች በስፍን ፈንገሶች ስር ይመደባሉሌ ስፍን ፕሮቴስታ በሁለት ዋና ዋና ቡድኖች ይከፈላሉ እነሱም ፕሮቶዞዋ እና ዋቅላሚዎች ናቸው ው አጠቃላይ ሳይንስ የተማሪዎች መጽሐፍ ሰባተኛ ክፍል ፕሮቶዞዋ በስፍን ፕሮቲስታ ስር የሚመደቡ ሆኖ ሁሉም ባለ አንድ ህዋስ ናቸው ህዋሳቸው የህዋስ ግንብ እና አረንጊዴ ሐመልማል የላቸውም ፓራሚሲየም ፕላስሞዲየም አሜባ እና ጃርዲያ ታዋቂ የፕሮቶዘዋ ምሳሌዎች ናቸው ዋቅላሚዎች በስፍን ፕሮቲስታ ስር የሚመደቡ ሆኖ ባለ አንድ ህዋስ እና ባለ ብዙ ህዋስ ዘአካላት የያዙ ናቸው የህዋስ ግንብ አላቸው አረንጓዴ ሐመልማልም ስላላቸው ምግብ ሰሪዎች ናቸው ባክቴሪያ እና አረንጓዴ ሰማያዊ ዋቅላሚዎች በስፍን ሞኔራ ስር ይመደባሉ ባክቴሪያ ባለ አንድ ሀዋስ ሆኖ በክርታስ የተሸፈነ የህዋስ መዋቅር ያላቸውም ባክቴሪያ በሁሉም ቦታዎች ይገኛሉ የምዕራፍ ጥያቄዎች ሥፒ ከዝህ በታች የሚገኙትን ጥያቄዎች ትክክል ከሆነ እውነት ትክክል ካልሆነ ደግሞ ሐሰት በማለት መልስ ስጥጭ ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ መንቀሳቀስ የሁሉም ዘአካላት ባህርይ ነው ከዘአካላት ምደባ ዕርከን ደረጃዎች ውስጥ ዝቅተኛዋ ወይንም ትንሹ ብቸኛ ዝርያ ነው የስፍን እንስሳት ዘአካላት በሙሉ በብዙ ህዋስ ሆኖ የህዋስ ግንብ እና አረንጓዴ ሐመልማል አላቸው ብሪዮፋይታዎች ግንድ ቅጠል እና ስር አላቸው ሁሉም ኘሮቶዘዋዎች ባለአንድ ህዋስ ሆኖ አረንጓዴ ሐመልማል ስላላቸው የራሳቸውን ምግብ ያዘጋጃሉ አብዛኛው ፈንገስ ባለብዙ ህዋስ ናቸው ሁሉም ባክቴሪያ ባለአንድ ህዋስ ናቸው ዘ ፊደል ለ ስር የሚገኙትን ባህሪያት በፊደል ሀ ሥር ከሚገኙት ስፍኖች ጋር አዛምድጅ ሀ ለ ስፍን ዕፅዋት ሀ ሁሉም ባለ አንድ ህዋስ ናቸው ስፍን ፈንገሶች ለ ሁሉም ህዋስ ግንብ አላቸው ስፍን እንስሳት ሐ የህዋስ ግንባቸው ካይቲን አለው ስፍን ሞኔራ መ ሁሉም አውቶትሮፎች ናቸው ስፍን ፕሮቲስታ ሠ የህዋስ ክርታስ የላቸውም ረ በዋቅላሚ እና ፕሮቶዞዋዎች ይመደባሉ መ አጠቃላይ ሳይንስ የተማሪዎች መጽሐፍ ሰባተኛ ክፍል ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛው መልስ ምረጥጭ ባለ ብዙ ህዋስ ዘአካላት ሆኖ የህዋስ ግንብ እና አረንጓዴ ሐመልማል ያላቸው ስፍን ስር ይመደባሉ ሀ ሞኔራ ሐ ዕፅዋት ለ ፈንገስ መ እንስሳት የህዋስ ግንብ የሌላ ህዋስ ያለው ዘአካላት ስፍን የቱ ነው። የተፈጥሮ ሃብት ብክነትን የሚንቀንስበትን ዘዴዎች ዘርዝርሪ ለተፈጥሮ ሃብት መመናመን ምክንያቶች የደን መመናመን የህዝብ ብዛት እየጨመረ በመምጣቱ ምክንያት የእርሻ መሬት ለማስፋፋት ደንን መመንጠር በቤት ዉስጥ ለምንጠቀመዉ ማገዶና ለቤት መስሪያ ዛፎችን መቁረጥ ለደን መመናመን ምክንያቶች ናቸዉ መሬት በደን መመናመን ምክንያቶች ዛፎችን ብቻ ሳይሆን በሺህ የሚቆጠሩ እንሰሳትንና እፅዋትን አታለች ሀ የደን መጨፍጨፍ ለ የደን ቃጠሎ ሥዕል የደን መመናመን የህዝብ ብዛት በአሁኑ ጊዜ የአለማችን የህዝብ ብዛት ከሰባት ቢሊዮን በላይ ይሆናል በአለማችን የህዝብ ብዛት በተመሳሳይ ሁኔታ እየጨመረ መሄዱ የተፈጥሮ ሃብት በፍጥነት መ አጠቃላይ ሳይንስ የተማሪዎች መጽሐፍ ሰባተኛ ክፍል እንድጠፋ ከባድ ተጽእኖ እያስከተለ ነዉ የህዝብ ብዛት እየጨመረ ሲሄድ በተፈጥሮ ሃብት የመጠቀሙ ፍላጎት ይስፋፋል ሥዕል የህዝብ ብዛት ኋለቀር የመሬት አስተራረስ የሰዉ ልጅ በየቀኑ ምግብ ለማግኘት የግብርና ምርት አስፈላጊ ነዉ ይህን ምርት ለማምረት በህላዊ የአስተራረስ ዘዴ መጠቀም የሰዉ ጉልበትም ሆነ የመሬት ብክነት ያስከትላል ለምሳሌ በህላዊ የመስኖ ዘዴ በእንሰሳት ማረስና የመሳሰሉት ናቸዉ በሌላ በኩል ደግሞ ፀረ ተባይ ፀረፈንገስና ፀረአረም ከመጠን በላይ መጠቀም በመሬት ውስጥ የሚገኙ ጠቃሚ የሆኑ ጥቃቅን ዘአካለትን ይገላል ሥዕል ኋለቀር የአስተራረስ ዘዴ የአከባቢ መበከል የህዝብ ብዛት ከመጨመሩ የተነሳ አከባቢን የሚበክሉ ነገሮች እንድጠራቀሙ ከፍተኛ ሚና ያለዉ ሲሆን የሚበከሉ የአከባቢ ሃብቶችም አፈር ንፋስ ወንዞችና አጠቃላይ ሳይንስ የተማሪዎች መጽሐፍ ሰባተኛ ክፍል በህር ናቸው በሥዕል ላይ እንደምንመለከተው ለአከባቢ መበከል ዋና መንስኤ የሆኑት ከትላልቅ እንዱስትሪ የምወጣ ጪስ የተለያዩ እጢበትና የተመረዙ ኬሚካሎች ከርባንሞኖ ኦክሳይድ ናይትረስ ኦክሳይድ ሳልፈር ኦክሳይድ እና ከርባንዳይኦክሳይድ ከቁጥጥር በላይ በምለቀቅበት ጊዜ የኦዞን ንጣፍ በመሳሳትና በመሸንቆር የአለም ሙቀት እንዲጨምር ያደርጋል ሥዕል የአከባቢ መበከል የተፈጥሮ ሀብት መመናመን በአከባቢ ላይ የምያመጣው ጉዳት የዉሃ እጥረት ኋለቀር የመሬት አስተራረስ ደንን መጨፍጨፍ የዉሃ ብክለትና የዉሃ እጥረትን የሚያስከትሉ ዋና ዋና ምክንያቶች ናቸዉ የዉሃ ሃብት እጥረት በወንዞች መበከልና መጥፋት ይፈጠራል በዉሃ መበከልና መጥፋት ምክንያት የተነሳ በአሁኑ ወቅት የሰዉ ልጅ ንጹህ ዉሃ መግኘት ላይ ከፍተኛ ተፅእኖ ያስከትላል የነዳጅ እጥረት ነዳጅ የማይታደስ የተፈጥሮ ሀብት ሆኖ በጠቃላይ አለም ሳይ ካለዉ ጉልበት ዉስጥ በግምት አርባ ፐርሰንቱ ሥራ ላይ ይዉላል ነዳጅ ለእንዱስትሪ ምርቶች መዕድናትን ለማዉጣት ለማጓጓዣና ለመሳሰሉት ከፍተኛ ድርሻ ስላለዉ የነዳጅ መነስ በጣም ያሳስባል በነዳጅ እጥረት የሚመጣ ጉዳት የንግድ ዉድቀት በማዳግ ላይ ላሉት ሃገራት የኑሮ መወደድ መፈጠርና ማጓጓዣ እንዲቆም ምክንያት መሆን ይችላል አጠቃላይ ሳይንስ የተማሪዎች መጽሐፍ ሰባተኛ ክፍል መሬት በደን አለመሸፈን በደን ተሸፍኖ ያለዉ መሬት በዓመት በአብዛኛዉ ይመነጠራል በደን መጨፍጨፍ ምክንያት ስጋት የሆኑት ደግሞ የአፈር መሸርሸር መታጠብ የአለም ሙቀት መጨመር በጎርፍ መጥለቅለቅና ረሃብ ሊፈጠር ይችላል የመዕድን እጥረት ሰባት ቢሊዮን ህዝብ በዚህ ምድር ላይ ለማቆየት እንደ ፎስፈረስ ጋዞልን ኮፐርና ዚንክ ያሉ መዕድናትን ዉጤታማነታቸዉን ማስቀጠል ነዉ የግሎባል ፎስፈረስ የጥናት ተቋም የሚባል እንደሚያሳየዉ ፎስፈረስ ከምድር እያለቀ ነዉ ሌላ ደግሞ የማይታደሱ የተፈጥሮ ሃብት የተፈጥሮ መዕድናትና የግንባታ እቃዎች እንደ ኮፐር አሸዋና ድንጋይን አጠቃቀምእየጨመረ መቷል የአንዳንድ የእፅዋት ዘር መጥፋት በአኗኗር መቀየር ምክንያት የዱር አራዊት ከመጠን በላይ በተፈጥሮ ሃብት መጠቀምና የሙቹጌ መነስ የአረንጓዴ እፅዋት ዘር እንድጣፋ ያደርጋል በደን የተሸፈነ አከባቢ በሺህ የሚቆጠሩ ሙቹጌዎች ይኖራሉ ነገር ግን በደን መጨፍጨፍ እነፒህ ሙቹጌዎች እያጠፋ ነዉ ኣሳዎችን ከመጠን በላይ መያዝና የሃይቅ መበከል በሃይቅ ዉስጥ የምኖሩትን ኣሳዎች እንደ ቱና የሚባሉ የኣሳ ዝርያዎች በጣም እንድያንሱ ያደርጋል ለተፈጥሮ ሃብት መመናመን መፍትሄ የደን መጨፍጨፍን መቆጣጠር ስለተፈጥሮ ሀብት እንክብካቤ ቀጣይነት ባለዉ ፕሮግራም የረጅም ጊዜ ጉዳትና የአከባቢ መራቆት ጋር በማያያዝ ትኩረት ሰጥቶ ህብረተሰቡን ማስተማር የነዳጅንና የመዕድናትን አጠቃቀም መቀነስ የነዳጅና የመፅዕድናት አጠቃቀም ላይ የአለም ባንክን ጨምሮ በነዳጅ ሃብት የበለፀጉ ሀገራት መንግስትና የህግ አካላት በጋር በመወያየት አጠቃላይ የአለም አጀንዳ በማድረግ ብክነትን መቀነስ በታደሽ ጉልበት መጠቀም ታደሸ ጉልበት እንደ ሶላር ጉልበት የንፋስ ጉልበት ላይ ጥናት ማድረግና መጠቀም በነዳጅ ላይ ብቻ ጥገኛ አለመሆን አጠቃላይ ሳይንስ የተማሪዎች መጽሐፍ ሰባተኛ ክፍል እርጥበታማ መሬትና የስረዓተምህዳር ህግን መንከበከብ እርጥበታማ መሬት አከባቢ ብዙ የከርሰ ምድር ዉሃ ስላለዉ መሬትን የምሸፍኑ እፅዋቶች ለረጅም ጊዜ እንድቆዩ ማድረግ ከፍተኛ ሚና አለዉ ህብረታሰቡን ማነሳሳትና ግንዛቤ መፍጠር በብዛት በማይገኙ የተፈጥሮ ሃብት ላይ ህብረታሰቡን ቀን በቀን ሥራቸዉ በማድረግ በተፈጥሮ ሃብት እንክብካቤ ላይ የግል ድርሻቸዉን እንዲወጡ ግንዛቤ ያስፈልጋቸዋል ለህብረተሰቡ ግንዛቤን መፍጠር የአከባቢ እንክብካቤ ዉስጥ በመሳተፍ የተፈጥሮ ሃብት እንድጠብቁና መልሰዉ እንድያለሙ ህብረታሰቡን ማበረታታት ነው « እንቅስቃሴ ቀጣይነት ባለዉ ሁኔታ የሚደረግ የቦታ ቅይይር ሆኖ የተንቀሳቀሰዉ ኣካል ከሌላ ቦታ በአንጻራዊነት የሚደረግ ነዉ « የተወሰኑት የእንቅስቃሴ አይነቶች የቀጥተኛ መስመር እንቅስቃሴ ኩርባዊ እንቅስቃሴ ከበባዊ እንቅስቃሴ የሽክርክሪት እንቅስቃሴ እርግብግባዊ እንቅስቃሴ ናቸዉ ርቀት በሁለት ነጥቦች መካከል ያለዉ ርዝመት ነዉ ቶሎታ የተወሰነ ርቀት በአንድ አሃድ ጊዜ ውስጥ መጓዝ ነዉ አንድ ኣካል በቀጥተኛ መስመር ላይ በቋሚ ቶሎታ በተወሰነ አቅጣጫ የሚደረገዉ አንቅስቃሴ ተመሳሰይ አንቅስቃሴ ይባላል ፍልሰት በሁለት ነጥብ መካከል የሚገኝ አጭር ርቀት ነዉ ላ ፍጥነት የፍልሰት ለዉጥ በአንድ አሃድ ጊዜ ውስጥ የሚደረግ ነዉ መጠንና አቅጣጫ ስላለዉ ቬክተር ነዉ ሸምጠጣ የፍጥነት ለዉጥ በአንድ አሃድ ጊዜ ውስጥ የሚደረግ ነዉ መጠንና አቅጣጫ ስላለዉ ቬክተር ነዉ ኃይል አንድ አካል ሌላዉን አካል በመግፋትና በመጎተት የሚተገበረዉ ድርጊት ነዉ ላ ኃይል እንቅስቃሴ የምፈጥር ወይም የምያስቆም ድርጊት ነዉ ላ ኃይል የሚሰላ ተሰፋሪ አካላት ሲሆን በተማከለ አሃድ በኒዉተንርስ ይለካል የኃይል ምልክት የኛ ሲሆን አቅጣጫ አለዉ በሕሳባዊ ቀመር ኛ ጠዷ ይሆናል ኃይልን ለመለካት የሚንጠቀመዉ መሳሪያ የስፕሪንግ ሽቦ ሚዛን ኒዉተንሜትር ይባላል የመሬት ስበት ኃይል ከኃይል አይነቶች አንዱ ሆኖ መሬት አንድ መጠነቁስ ያለዉን ነገር የምትስብበት ኃይል ነዉ ላ ኃይል በአንድ አካል ላይ ሲተገበር የአካሉን ቅርጽ መጠን አቅጣጫና ይዘት መቀየር ይችላል ጉልበት ሥራ የመሥራት ችሎታ ነዉ የጉልበት ወካይ ምልክት ሲሆን አሃዱ ደግሞ ጁል በመባል ይታወቃል መ አጠቃላይ ሳይንስ የተማሪዎች መጽሐፍ ሰባተኛ ክፍል የተለያዩ የጉልበት ዓይነቶች አሉ ከእነዚህ ዉስጥ የተወሰኑት የእንቅስቃሴ ጉልበት የክህሎት ጉልበት የመካኒካል ጉልበት የሙቀት ጉልበት የኬሚካል ጉልበት የኤሌክትሪክ ጉልበት የኒኩለር ጉልበት እና የመሳሰሉት ናቸዉ የእንቅስቃሴ ጉልበት ማለት አንድ እየተንቀሳቀሰ ያለ ነገር በእንቅስቃሴዉ ምክንያት የሚኖረዉ ጉልበት ማለት ነዉ የክህሎት ጉልበት ማለት ከመሬት በላይ ባለዉ ከፍታ ምክንያት የሚኖረዉ ጉልበት ነዉ የአንድ አካል መካኒካል ጉልበት የክህሎት ጉልበት ወይም የእንቅስቃሴ ጉልበት ወይም ሁለቱንም የያዘ ነዉ የመካኒካል ጉልበት የእንቅስቃሴ ጉልበት እና የክህሎት ጉልበት ድምር ነዉ ላ ሙቀት የጉልበት ዓይነት ሆኖ ከፍተኛ መጠነሙቀት ካለዉ አካል ዝቅተኛ መጠነ ሙቀት ወዳለዉ አካል የሚተላለፍ ነዉ የጉልበት ምንጮች ፀሐይ ነዳጅ ንፋስ ዉሃ ኒኩለርና የመሳሰሉት ናቸዉ የጉልበት ምንጮችን በሁለት ቦታ ከፈለን ማየት እንችላለን እነሱም ታዳሽና የማይታደሱ ጉልበቶች ናቸዉ ታዳሽ ጉልበት ስንል ከተጠቀምን በኋላ መተካት የምንችለዉ ሲሆን የማይታደሱ ጉልበቶች ደግሞ ከተጠቀምን በኋላ መልሰን መተካት የማንችለዉ ነዉ ለምሳሌ መታደስ የምችሉ ጉልበቶች የፀሐይ ጉልበት የንፋስ ጉልበት የዉሃ ጉልበት የከርሰ ምድር ጪስ ጉልበት የባዮማስ ጉልበት እና የመሳሰሉት ናቸዉ የማይታደሱ ጉልበት ደግሞ እንደ ነዳጅ መዕድናት ከሰል ዘይት የተፈጥሮ ጋዝ እና የመሳሰሉት ናቸዉ ጉልበትን በትክክለኛዉ መንገድ መጠቀም ወጪ መቀነስ ብቻ ሳይሆን አከባቢን በማልማት ትልቅ ድርሻ አለዉ የጉልበት ጥበቃ ህግ ልበት ከአንድ የጉልበት ዓይነት ወደ ሌላ የጉልበት ዓይነት ይለወጣል እንጂ አይፈጠርምም አይጠፋምም ይላል የተፈጥሮ ሃብት በተፈጥሮ የሚገኙ ሲሆን ታዳሽና የማይተደስ በመባል ይታወቃሉ ታዳሽ የተፈጥሮ ሃብት ደን ንፋስ ዉሃ የንፋስ ጉልበት የሶላር ጉልበትና የመሳሰሉት ሲሆኑ ታዳሽ ያልሆኑ ደግሞ የተፈጥሮ ጋዝ የተፈጥሮ ከሳል ከብረት የሚገኙ መዕድናትና የመሳሰሉት ናቸዉ ለተፈጥሮ ሃብት መመናመን ምክንያቶች የሆኑት እንደ የደን መጨፍጨፍ የህዝብ ብዛት ኋለቀር የመሬት አስተራረስ ዛፎችን መጨፍጨፍ የአከባቢ መበከል የቴክኖሎጂና የእንዱስትሪ መስፋፋት ናቸዉ የተፈጥሮ ሃብት መመናመን በአከባቢ ላይ የሚያመጣ ጉዳት እንደ የዉሃ እጥረት የነዳጅ እጥረት የመዕድን እጥረትና የአንዳንድ የእፅዋት ዘር መጥፋት ናቸዉ የተፈጥሮ ሃብት መመንመንን ለመቀነስ የደን መጨፍጨፍን መቆጣጠር የነዳጂንና የመፅዕድናትን አጠቃቀም መቀነስ በታደሽ ጉልበት መጠቀም እርጥበታማ መሬትና የስረዓታፓምህዳር ህግን መንከበከብ ህብረታሰቡን ማነሳሳትና ግንዛቤ መፍጠር ናቸዉ አጠቃላይ ሳይንስ የተማሪዎች መጽሐፍ ሰባተኛ ክፍል የምዕራፉመልመጃ የሚከተሉት ዓረፍታ ነገሮች ትክክል ከሆኑ እዉነት ትክክል ካልሆኑ ደግሞ ሕሐሰት በማለት መልስሸ ስፎ አንድ አካል በራሱ ዛቢያ የሚያደርገው እንቅስቃሴ ክበባዊ እንቅስቃሴ ይባላል ክበባዊ እና እሽክርክሪት የምመሳሳሉ የእንቅስቃሴ ዓይነቶች ናቸዉ ፍጥነት አቅጣጫ ያለዉ ቶሎታ ነዉ ኃይል የነገሮችን መጠን ይቀይራል ጉልበትን በአግባቡ መጠቀም ወጪ ለመቀነስ ይረዳል ጉልበት መጥፋት ይችላል ሙቀት የጉልበት ዓይነት ሆኖ ከፍተኛ መጠነሙቀት ካለዉ አካል ወደ ዝቅተኛ መጠነሙቀት ያለው አካል የሚተላለፍ ነዉ ጉልበት ሁሉ ከአንድ የጉልበት ዓይነት ወደ ሌላ የጉልበት ዓይነት አይለወጥም ከመሬት ዉስጥ ከሚገኙ መዕድናት የሚገኝ ጉልበት ታዳሽ ጉልበት ነዉ ሙቀት የጉልበት ዓይነት ነዉ በኒክላይ ንጥራነገር አጻግብሮት የሚፈጠረዉ ጉልበት የኬሚካል ጉልበት ነዉ ዘ ለ ሥር ያሉትን በሣ ሥር ካሉት ጋር አዛምድጂ ሀ ለ ከምንመገብ ምግብ የሚገኝ ጉልበት ሀየኒኩለየር ጉልበት ከፀሐይ ብርሃን የሚገኝ ጉልበት ለ የኤሌትሪካል ጉልበት በኒክለይ ንጥራነገር አጻግብሮት የሚገኝ ሐ የኬሚካል ጉልበት ከመሬት ከርሳ ምድር የሚገኝ ጉልበት መ የመዕድናት ጉልበት ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛዉን መልስ የያዘውን ሆሄ ምረጥጪ አንድ አካል በእኩል ርቀት ቢዞር ከሚከተሉት የእንቅስቃሴ ዓይነቶች ዉስጥ ይህን የምመስለዉ የቱ ነዉ። ሀ የእንቅስቃሴ ጉልበት ሐ የክህሎት ጉልበት ለ የማካኒካል ጉለልበት መ ለ እና ሐ መ መሙመመሸ አጠቃላይ ሳይንስ የተማሪዎች መጽሐፍ ሰባተኛ ክፍል ከሚከተሉት ዉስጥ የጉልበት ምንጭ የሆነው የቱ ነዉ።